በዘይት እጦት እየተንገፈገፉ ያሉት አልጄሪያውያን

በሰሜናዊቷ አፍሪካ አገር አልጄሪያ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ሲሆን ለዚህም የአንበሳ ድርሻውን የያዘው በአገሪቱ የተከሰተው የዘይት እጥረት ነው። በገበያ ውስጥ ያለው ዘይትና እና ወተት ምርቶች በጣም አናሳ በመሆኑ ምክንያት ሸማቾች በመደብሮች... Read more »

 የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር መኖሪያ ቤትን ከበው የነበሩት የፀጥታ ኃይሎች እንዲነሱ ተደረገ

በዋና ከተማዋ ጁባ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ፕሬዚዳንት ሬክ ማቻርን መኖሪያ ቤትን ከበው የነበሩት የደቡብ ሱዳን መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከአካባቢው መልቀቃቸው ተገለጸ። የምክትል ፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት ለቢቢሲ እንዳረጋገጠው ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በሬክ ማቻር... Read more »

ቻይና የ25 ሚሊዮን ሕዝብ መኖሪያ ከተማ ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ ጣለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ከሁለት ዓመታት በኋላ ቻይና ትልቅ በተባለችው ከተማ ላይ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ጣለች። የቻይና የጤና ኃላፊዎች ቤት ለቤት እየተዘዋወሩ በነዋሪው ላይ የኮቪድ-19 ምርመራ እስከሚያደርጉ ድረስ... Read more »

 ምዕራባውያኑ ለሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ባይደን ጠየቁ

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምዕራባውያን አጋሮቻቸው ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለምታደርገው ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ጠየቁ። ጆ ባይደን ትላንት ወደ አውሮፓ ሃገራት አምርተዋል። የጉዟቸው አላማም አሜሪካ ከምዕራባውያን አጋሮቿ ጎን በመቆም ሩሲያ ከዩክሬን... Read more »

 ሩሲያ “ዶንባስን ነጻ ወደ ማውጣት” ፊቷን ማዞሯን የሃገሪቱ የጦር ባለሥልጣናት አስታወቁ

አዲስ አበባ:- የሩሲያ ቀዳሚ ዓላማ “ዶንባስን ነጻ ማውጣት” ነው ሲሉ የጦር ባለሥልጣኖቿ ገለጹ። “ኮሎኔል ጀኔራል ሰርጌ ሩድስኮይ አሁን የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል ለሩሲያ ስጋት ሊሆን በሚችልበት ደረጃ ላይ ባለመሆኑ ሙሉ ትኩረታችን ዶንባስን ነጻ... Read more »

 የአሜሪካ ምክር ቤት አባሉ ከአንድ አፍሪካዊ ባለሀብት ገንዘብ መቀበላቸው ተረጋገጠ

 ከአንድ አፍሪካዊ ቢሊየነር የገንዘብ ድጋፍ ስለማግኘታቸው ዋሽተዋል የተባሉ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ከእንደራሴነታቸው ሊባረሩ እንደሚችሉ ተነገረ። ጄፍ ፎርተንቤሪ የተባሉት የኔብራስከካ ግዛት የሪፐብሊካን ፓርቲ ተወካይ፣ ከስኬታማው ናይጄሪያዊ የንግድ ሰው ጊልበርት ቻጉሪ ሕገወጥ የገንዘብ... Read more »

ሩሲያ ቢትኮይንን ለውጭ ንግድ ግብይት ለመቀበል እያሰበች መሆኑ ተነገረ

ሩሲያ ወደ ውጭ አገራት ለምትልካቸው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ምርቶች ክፍያዎችን በቢትኮይን ለመቀበል እያሰበች መሆኑን አንድ የአገሪቱ ከፍተኛ የሕግ አውጪ ምክር ቤት አባል ገለጹ። ፓቬል ዛቫልኒይ እንዳሉት የሩሲያን የኃይል ምርቶች የሚገዙ “ወዳጅ” አገራት... Read more »

በተደራጁ ቡድኖች ተጨማሪ ስጋት የተጋረጠባቸው ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ

ከቀናት በፊት ወደ ደቡብ አፍሪካ በጆሃንስበርግ ላቀና ፖሊሶችን በየቦታው በተጠንቀቅ ሲንቀሳቀሱ ይመለከታል። የአሌክሳንድራ ደግሞ የተለየ ነው። ምነው ካሉ የአካባቢው ነዋሪዎች እና በንግድ በተሰማሩ የውጭ አገር ዜጎች መካከል ጠብ ይቀሰቀሳል በሚል ስጋት የሚል... Read more »

ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች

ናይጄሪያ በ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ያስገነባችውን በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመረች። የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ በመክ ፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው የዋጋ ንረት... Read more »

 ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ከሩሲያ ጋር እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች መቀጠላቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፤ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በተለያዩ እርከኖች እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በቴሌግራም ገጻቸው በለቀቁት ቪዲዮ በሁለቱ አገራት እየተካሄደ... Read more »