አሜሪካ አስር ኤምባሲዎቿን ልትዘጋ ነው

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በኤርትራና ደቡብ ሱዳን የሚገኙትን ጨምሮ አስር ኤምባሲዎችን ለመዝጋት ማቀዱ ተገለጸ።ከኤምባሲዎቹ በተጨማሪ 17 ቆንስላዎቹንም ለመዝጋት ማቀዷን ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚዘጉት ኤምባሲዎች 6ቱ በአፍሪካ የሚገኙ ናቸው ተብሏል፡፡ አሜሪካ... Read more »

የመብት ተሟጋቹ ተማሪ ለአሜሪካ ዜግነት ቃለ ምልልስ ላይ ሳለ ታሰረ

በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ፍልስጤምን የሚደግፍ ሰልፍ ያዘጋጀው ሞህሰን ማህዳዊ ለአሜሪካ ዜግነት ቃለ ምልልስ በሚያደርግበት ወቅት መታሰሩ ተገለጸ።የአሜሪካ መኖሪያ ‘ግሪን ካርድ’ ያለው ሞህሰን በስደተኞች ጉዳይ በባለሥልጣኖች ተይዟል። በቀጣይ ወር ከኒውዮርክ ሲቲ ኮሌጅ ይመረቃል።ጠበቃው እንዳሉት... Read more »

በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በኬንያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ።ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን እነዚህን ጉንዳኖች ሰርቀው ለማጓጓዝ ሲሞክሩ የተያዙት አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል። የኬንያ የዱር... Read more »

ቻይና አሜሪካንን አስጠነቀቀች

ባለፈው አርብ ዶናልድ ትራምፕ ቻይና የሚመረቱ የተወሰኑ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶችን ከታሪፍ ነጻ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን አሳውቀዋል። ነገር ግን የአሜሪካው የንግድ ሚኒስትር ሐዋርድ ሉትኒክ ባለፈው እሁድ እንዳሉት እንደዚህ ዓይነቶቹ ውሳኔዎች ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆዩ ናቸው።... Read more »

መድኃኒትን በሚቋቋሙ ኢንፌክሽኖች ሕጻናት ለአደጋ መጋለጣቸውን ጥናት አመለከተ

በ2022 በዓለም ላይ ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሕጻናት አንቲባዮቲኮችን የመቋቋም አቅም ባላቸው ኢንፌክሽኖች ሳቢያ ለሞት ተዳርገዋል ተብሎ እንደሚገመት አንድ ጥናት አመለከተ። በአፍሪካ እና በደቡብ ምሥራቅ እስያ የሚገኙ ሕፃናት አንቲባዮቲኮችን የመቋቋም አቅም ባላቸው ኢንፌክሽኖች... Read more »

 የኦቲዝም መንስኤን በአምስት ወራት ውስጥ ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ የጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር እየተስፋፋ ያለውን የኦቲዝምን መንስኤ በአምስት ወራት ውስጥ ለማወቅ “መጠነ ሰፊ ምርመራ እና ጥናት” እንደሚደረግ ተናገሩ። ለአስርት ዓመታት ጥናት ሲደረግበት የቆየውን እና ውስብስብ መሆኑን ያመለከቱት... Read more »

ክሊኒክ ውስጥ ባጋጠመ የሽል መደባለቅ አንዲት ሴት የሌላ ሰው ልጅ ወለደች

አውስትራሊያ ውስጥ አንዲት ሴት በሥነ ተዋልዶ ክሊኒክ ውስጥ በተፈጠረ የሽል መደባለቅ ምክንያት የሌላ ሰው ልጅ መውለዷ ተሰምቷል። ሽል አዳብሮ በእናት ማህፀን ውስጥ የሚያስቀምጠው ክሊኒክ በፈጸመው ስህተት ምክንያት ነው እናት የሌላ ሰው ልጅ... Read more »

ፍርድ ቤቱ ትራምፕ በስህተት ወደ ኤል ሳልቫዶር የላኩትን ግለሰብ እንዲመልሱ አዘዘ

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር በስህተት ኤል-ሳልቫዶር ወደሚገኝ እስር ቤት የላከውን ግለሰብ እንዲመልስ ትዕዛዝ አስተላልፏል። የትራምፕ አስተዳደር ኪልማር አብሬጎ ጋርሲያ የተባለው ግለሰብ “በአስተዳደራዊ ስህተት” ምክንያት ወደ ኤል ሳልቫዶር መላኩን ቢያምንም የግለሰቡን... Read more »

የፌስቡክ የቀድሞ ሠራተኛ ኩባንያውን በሀገር ጥቅም ጉዳይ ወነጀለች

የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ማኅበራዊ ሚዲያዎች ባለቤት የሆነው ሜታ ከቻይና ጋር የ18 ቢሊዮን ዶላር የንግድ ስምምነት ለማድረግ ሲል የብሔራዊ ደህንነትን ችላ ብሏል ስትል የድርጅቱ የቀድሞ ሠራተኛ ሳራ ዋይን ዊሊያምስ ለአሜሪካ ምክር ቤት ተናገረች።... Read more »

ደቡብ ሱዳን ዜጎቿ የአሜሪካ ቪዛ መከልከላቸውን ነቀፈች

ደቡብ ሱዳን በሌላ የአፍሪካ ሀገር ዜጋ ምክንያት ዜጎቿ የአሜሪካ ቪዛ መከልከላቸውን ቅሬታዋን ገለጸች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላዲ ማርኮ ሩቢዮ ደቡብ ሱዳናውያን ቪዛ እንደሚከለከሉ አስታውቀዋል። ውሳኔውን ያሳለፉት ደቡብ ሱዳን ከአሜሪካ የተባረሩ ዜጎቿን አልቀበልም... Read more »