አድዋን በአድዋ ልክ !

126ኛ አመቱ ሊዘከር በዋዜማው ላይ ነው:: ኢትዮጵያውያን በወራሪው ጣልያን ላይ የተቀዳጁት ታላቅ ድል :: አድዋ:: በኢትዮጵያውያን ጠንካራ አንድነትና የሀገር ፍቅር ስሜት የተገኘው ይህ ድል ኢትዮጵያን መድፈር፣ ለመድፈር መሞከር ምን ያህል ዋጋ አንደሚያስከፍል... Read more »

ከጥበብ ምንጭነት ወደ ኃይል ምንጭነት

እነሆ ዓባይ ኃይል ማመንጨት ጀመረ። ባለፈው እሁድ የካቲት 13 ቀን 2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ኃይል የማመንጨት ሥራውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በይፋ አስጀምረውታል። ከ13ቱ ኃይል ማመንጫ ዩኒቶች አንዱ ስራ ጀምሯል። በትውልድ ቅብብሎሽ... Read more »

ከፖሊሲ ማሻሻያው ጎን ለጎን አሁንም ማስታገሻ ያስፈልጋል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን ባለፉት አመታት በኢኮኖሚው ረገድ መሠረታዊ ስኬቶችን እንዳስመዘገበ የሚገልጽ ቢሆንም፣ አሁን ይህን ስኬቱን አደጋ ውስጥ የሚከት ተግዳሮት ገጥሞታል። ይህ ተግዳሮትም የኑሮ ውድነት ነው። እርግጥ ነው የቡድኑ አባላት በፖሊሲ... Read more »

የራሳችን ማርሻል ፕላን ያስፈልገናል!

ማርሻል ፕላን የሚባል አንድ ዝነኛ የልማት እቅድ መኖሩን ከታሪክ እንረዳለን። ይህ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ማግስት የተዘጋጀ እቅድ ነው። በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩት ጆርጅ ማርሻል ሀሳብ አመንጪነት የተዘጋጀ የልማት እቅድ አሜሪካ... Read more »

አፍሪካዊ መገናኛ ብዙኃን ለአፍሪካውያን

ምዕራባውያን አገራትን ኃያል ካደረጓቸው መካከል መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ይገኙበታል። አገሮቹ የግዙፍ መገናኛ ብዙሃን አውታሮች ባለቤቶች ናቸው። እነዚህ መገናኛ ብዙሃኑ በየአገሮቹ መንግሥታት የሚዘወሩና በመላ ዓለም እግራቸውን የተከሉ ናቸው። ዓለም አቀፍ በመባልም ይታወቃሉ። መገናኛ ብዙሃኑ... Read more »

በልኩ እንየው

እስራኤላዊው ጋዜጠኛ አሞስ ኦዝ ነገርን አለቅጥ ስለማቃለል ሲናገር፡- «ጥያቄዎች እየጠነከሩ እና እየተወሳሰቡ ሲሄዱ፤ ሰዎች ቀላል መልሶችን ወደ መፈለግ ያዘነብላሉ። በአንድ አረፍተ ነገር የሚያለቅ መልስ ይሻሉ። ያ መልስ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ የሆነውን ግለሰብ... Read more »

ችግሮች በድርድር ሊፈቱ ከቻሉ ለምን ተዋጋን ?

ይህ ጥያቄ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይነሳል።አንዳንዶች እንደውም አይደለም ድርድር ስለማድረግ በዚህ ጦርነት ወቅት የተጎዱ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም መና የሚያደርግ እንደሆነ በማመን የድርድርን ወሬ በራሱ መስማትም አይፈልጉም። መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መረጃ... Read more »

አብርኆት – ለማንበብ ብቻ ሳይሆን ለመጻፍም የሚያነሳሳ

የመጽሐፍና ንባብ ጉዳይ በተነሳባቸው መድረኮች ሁሉ የሚሰማ አንድ ተደጋጋሚ ወቀሳ አለ። ይሄውም በከተሞች ውስጥ የመጠጥ ቤትና ሌሎች መዝናኛ ቤቶች በብዛት ሲስፋፉ የቤተ መጽሐፍ አለመኖር ነው። የመጠጥ ቤቶች ብቻ መብዛት ደግሞ ወጣቱን ምን... Read more »

እንዳቀዱልን ሳይሆን እንዳቀድነው

አንድ ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ላይ አንድ ዜማ በተደጋጋሚ እሰማ ነበር፤ በቅርቡም ይህን ዜማ ማለዳ ከቤቴ ስወጣ በሬ ላይ ከቆመ ሚኒባስ ሰማሁ። ዜማው በውስጣችን አንዳች ተስፋ እንድንሰንቅ የሚያደርግ ነው። አለ አይደል ውስጣዊ ስሜትን... Read more »

አገር ያነቃቃው ሀገርኛ ዜማ

ዜማ ብዙ ማረፊያ አለው። ኪነ ጥበብ በርካታ ስፍራ አላት። ዜማ ማረፊያው አገርና ህዝብ ሲሆን ደስ ይላል። ኪነ ጥበብ ስፍራዋ ትውልድ ግንባታ ሲሆን እሰየው ያስብላል። በርካታ ሀገርኛ ዜማዎቻችን ፍቅርና ሴትነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ፤... Read more »