አንድ ሆኖ ወደ ፊት

አንድ ሆኖ በመኖር ውስጥ አንድ አይነት መሆን ግድ አይደለም። አንድ ሆኖ በመቆም ግን የመለያየትን እና የመጣረስን ሳንካ ማሰወገድ እጅጉን ይቀላል። ምድር በራስዋ አንድ ሆነው በትብብር ሲኖሩባት እንጂ አንድ አይነት ብቻ ሲሆኑባት ትሰለቻለች።... Read more »

ሰላም የጋራ ጉዳይ ነው

 ሕወሓት ሰሞኑን አዲስ ጦርነት ለመጀመር ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቅርቧል። ጥሪው ፈጽሞ ያልተጠበቀ ነው ባይባልም፣ አንዳንዶች የሰላም ድርድር እየተካሄደ ነው የሚል ጭምጭምታ ከመሰማቱ አንጻር አንዳች በጎ ነገር ይፈጠራል በሚል በነበራቸው ተስፋ ላይ ቀዝቃዛ... Read more »

ይቺ ሙጃ አጨዳ….

በአገራችን ዋና ዋና ከተሞች በወር መጨረሻ አካባቢ ደመወዝ ወጣ አልወጣ እያሉ ሰራተኞች የሚጠያየቁትን ያህል ምን አልባትም ከዚያም በላይ በሌላ አንድ ትእይንት የወሩ መጨረሻ ሲታሰብ ይስተዋላል። ይህን ወቅት አንዳንዶች በጉጉት ሲጠብቁት ሌሎች ደግሞ... Read more »

የሴራው ማርከሻ

ሰሞኑን በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ግርግሮች ተፈጥረው ታይተዋል፤ በጎንደር በአንድ የእስልምና እምነት አባት ቀብር ስነስርአት ወቅት በአንዳንድ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል የተከሰተን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ በተቀሰቀሰ ግርግር በሙስሊሞች ላይ አስነዋሪ ድርጊት... Read more »

የመብላት አገልግሎት!

በአንድ የሸገር መንደር መብራት ከጠፋ ወደ አንድ ሳምንት ሆነው፤ ልጆች ከትምህርት ቤት መልስ ለማጥናትና የቤት ሥራ ለመሥራት ተቸገሩ። ወላጆች በቀላሉ ምግብ የሚሠሩበትና የሚያበስሉበት አጡ። የበሰሉ ምግቦችን ለመግዛትና አንዳንዴም ወደ ሁዋላ ተመልሰው በከሰልና... Read more »

ሲመሽ የታሉ?

ፖሊስ መጀመሪያ ሲቋቋም የአራዳ ዘበኛ የሚል ስያሜ ነበረው። በወቅቱ አራዳ የሠለጠነ አካባቢ ስለነበረ እና በደጃች ውቤ ሠፈር በዶሮ ማነቂያ በሠራተኛ ሠፈርና በሰባራ ባቡር አካባቢዎች ውር ውር ስለሚሉ የአራዳ ዘበኛ ተባሉ፡፡ንጉሥ ኃይለሥላሴ በሕግ... Read more »

ታዛቢዎቹን ስንታዘባቸው

ሁነቶች ሲበረክቱ መታዘባችን ይበዛል።መታዘባችን ባልከፋ የምንታዘበውን በሚታዘቡት ልክ አለመሆኑ ነው እንጂ ክፋቱ። አንድ ጉዳይ ተመልክቶና ስህተቶችን ነቅሶ አውጥቶ እንዲታረም በማሰብ ትዝብት ማጋራት ጥሩ ነው፤ጥሩ የማይሆነው ግን የምንታዘብበት መንገድ በራሱ ትዝብት ላይ ሲጥለን፤ስለምንታዘበው... Read more »

ጥሩ ተገልጋይነትም ያቀላጥፋል

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሥራ ቅልጥፍና እና በሰራተኞች ሥነ ምግባርና ትህትና በተደጋጋሚ ሲታሙ ይሰማል። ተገልጋዩን የበለጠ የሚያማርረው ደግሞ የሰልፍ ብዛት አንዱ ነው። በሁሉም ቦታ ወረፋ አለ፤ በተለይም እንደ ባንክ እና ገቢዎች ያሉ ገንዘብ... Read more »

ጥያቄ ያስነሳል

ሰሞኑን ወሬው ሁሉ ስለ ዘይት ሆኗል። ዘይት ይህን ያህል ብር ገባ፤ መንግሥት ይህን ያህል ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ሊያስገባ ነው፤ ይህን ያህል ሊትር በሸማቾች በኩል ለሕዝብ ተሰራጨ፤ ይህን ያህል ዘይት እና ስኳር... Read more »

ከዓባይ ጋር ምናባዊ ቃለ ምልልስ

ዛሬ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት ነው። ቀኑን ለየት የሚያደርገው ደግሞ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት ዕለት ልክ እንደ ዛሬው ቅዳሜ ነበር። ሌላ ለየት የሚያደርገው ደግሞ በዚህ ዓመት የመሠረት ድንጋይ... Read more »