የዕድገት በሕብረት 45ኛ ዓመት

 በተለምዶ ዕድገት በሕብረት በመባል የሚታወቀው “የዕድገት በሕብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ” ክተት በዓል የተከበረው ከ45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 12 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “ወደ ገጠር ዘምተን እናስተምር እንቀስቅስ እናደራጅ”... Read more »

ከቤተ መንግሥትነት ወደ ታላቅ የልህቀት ማዕከልነት

አፄ ኃይለሥላሴ ከአባታቸው በውርስ ያገኙትን ቤተ መንግሥት “ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ” ብለው በመሰየም መርቀው የከፈቱት ከ58 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 9 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። ጥቅምት 23 ቀን 1952 ዓ.ም ተቋቁሞ “ዩኒቨርሲቲ... Read more »

የ46 ዓመቱ ጎልማሳ – ጥቁር አንበሳ

ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት የጀመረው ከ46 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ህዳር 24 ቀን 1966 ዓ.ም ነበር። ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግንባታው ተጠናቆ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የተመረቀው ጥቅምት 24 ቀን 1966 ዓ.ም ነው።... Read more »

የመጀመሪያው አፍሪካዊ ምሁር በአውሮፓ ምድር

ከ 1897 ዓ.ም ጀምሮ በበርሊን ዩኒቨርሲቲ አማርኛና ግዕዝን ያስተማሩት ፤ በርካታ መጽሐፍትን የደረሱትንና አገራቸው ከኋላ ቀርነት ተላቅቃ እንደ አውሮፓ እንድትሰለጥን ምሁራዊ ምክረ ሀሳብ በማቅረብ ብዙ ጥረት ያደረጉት አለቃ ታዬ ገብረማርያም የተወለዱት ከ... Read more »

ህዳር ሲታጠን ልቦና ይስጠን

ብዙ ነገሮችን የምናደርገው ዓመት ጠብቀን ነው:: ለ ም ሳ ሌ ዕቅድ የምናወጣው አዲስ ዓመት (መስከረም) ሲደርስ ነው፡፡ መስከረም ካለፈ በኋላ እንኳን አዲስ ዕቅድ ማውጣት የታቀደውም ይረሳል፡፡ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን (ለምሳሌ ህሙማንንና አቅመ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ቅዳሜ ታህሳስ ሶስት ቀን 1963 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 30ኛ አመት ቁጥር 286 እትም አንድ ትዳር ፈላጊ “የህግ ሚስት እፈልጋለሁ” በሚል ርዕስ ስለራሱ ዝርዝር መረጃዎችን በመስጠት ለጋዜጣው የላከውን ጽሑፍ አስነብቦ ነበር፡፡... Read more »

ደርግ የቆፈራቸው 60 የግፍ ጉድጓዶች

ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ 60ዎቹን የአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን ባለስልጣናትን ያለፍርድ የረሸነው ከ45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ህዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። ሐምሌ 11 ቀን 1966 ዓ.ም የንጉሱ ከፍተኛ ሚኒስትሮች ፤ ጄኔራሎችና... Read more »

ጳውሎስ – የአዲስ ዘመኑ ዘመን አይሽሬ

 አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የተወለደው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ነበር። ጳውሎስ ከግሪካዊው መርከበኛ ኞኞና ከኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ ትበልጫለሽ አንዳርጌ ቁልቢ ገብርኤል አካባቢ ተወለደ። በልጅነቱ... Read more »