ዕለተ-ፋሲካን እንደ ክርስቶስ ምሳሌ

ታላቁ የፋሲካ በዓል በቅዱስ መጽሀፍ ኦሪት ዘጸዓት ላይ በሰፈረው ታሪክ መነሻነት ይጀምራል። የዘመናቱ ሃይማኖታዊ ዳራዎች እንደሚጠቁሙት ከሶስት ሺህ ዓመታት በፊት የእስራኤል ሕዝቦች በግብጽ ምድር ላይ በባር ነት ተገዝተው ይኖሩ ነበር። እነዚህ ሕዝቦች... Read more »

ነገረ ፋሲካ

ትንሳኤ ከሃምሳ አምስት ቀን ጾም በኋላ በብዛት በሚያዝያ ወራት የሚከበር በዓል ነው:: የትንሳኤ ጾም፣ የፋሲካ ጾም በመባል ይጠራል :: በተጨማሪም ጾሙ ሁዳዴ፣ ዐቢይ ጾም እንዲሁም ጾመ ኢየሱስ በሚል ስያሜ ይታወቃል:: ሁዳዴ ማለት... Read more »

ከትንሣዔው እንማር !

የትንሣኤ በዓል በመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ብዙ ትርጉምም ያለው በዓል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ያን ሁሉ መከራ አሳልፎ የሞትን ችንካር ሰብሮ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተበት፣ ዲያቢሎስን ድል የነሳበት፣ ሕያውነቱን... Read more »

 “ዛሬ ዓርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል …! ?”

ሕይወትና ተፈጥሮ ሙዚቃዊ ስልት አላቸው የሚል መረዳት አለኝ። አዎ ሕይወትም ተፈጥሮም ዜማ፣ ምት፣ ቅንብር፣ ድርሰት ወይም ሌሪክ እና የሙዚቃ አዝማች አላቸው። እያንዳንዱን ሕይወት እና ተፈጥሮ በአንክሮ ብናስተውለው ለእዝነ ሕሊናም ሆነ ለልቦና የሚሰማ... Read more »

ሰሙነ ሕማማት

ቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለው አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች። ሕማማት የሚለው ቃል ሐመ፣ ታመመ ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማሙና ሞቱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው።... Read more »

ሰሙነ ሕማማት

በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት እጅግ ከሚወደዱ እና ከሚናፈቁ ወቅቶች አንዱ ሰሙነ ሕማማት ነው:: በዕለተ ሆሳዕና ጀምሮ በዕለተ ትንሣኤ የሚጠናቀቀው እጅግ ላቅ ያለ መንፈሳዊ ሕይወት የሚታይበት ጊዜ ነው:: በላቲን Hebdomas Sancta or Hebdomas Maior፣... Read more »

ሰሞነ ሕማማት የትህትናው ሳምንት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰባት አይነት አጽዋማት አሉ:: ከሰባቱ አጽዋማት መካከል ዐብይ ወይም ሁዳዴ ጾም አንጋፋና በታላቅነቱ የሚታወቅ ትልቅ ጾም ነው:: ዐብይ ማለት ትልቅ ወይም ዋና ማለት ሲሆን፤ ሁዳዴ ደግሞ ሁዳድ ከሚለው... Read more »

“ኢትዮጵያ ታምርት…!”

የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄን ዳር እስከ ዳር ለማቀጣጠል ግልጽ፣ስሜት ኮርኳሪና አሳማኝ የሆነ ራእይን የሰነቀ መልዕክትን በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ራስን በመቻል ወይም በself reliance እና በብሔራዊ ኩራት ዙሪያ ቀርጾ መሥራት ይጠይቃል። አዎ ንቅናቄውንም እንደ... Read more »

የትልቅ ራዕይ ትልቅ ውጤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽኖችን፣ ጉባኤዎችንና ሌሎች ኹነቶችን ማስተናገድ የሚያስችል ግዙፍ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ማዕከል ለከተማዋም ለሀገሪቱም አበርክቷል። ግዙፍ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን፣ ኤግዚቢሽኖችን በማዘጋጀት እየታወቀች የመጣችው ኢትዮጵያ በዚህ ማዕከል... Read more »

የተሻለ የመኖሪያ እና የተፈጥሮ አካባቢ ለመፍጠር

በመጪው ክረምት ሀገራችን የሕዳሴ ግድቡ ግንባታ መጠናቀቅን የሚያበስረውን ሪቫን ከመቁረጥ ባሻገር፤ ክረምት በመጣ ቁጥር የሚከናወነውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከቀደሙት ወቅቶች በተሻለ እና በተነቃቃ መንገድ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅቶችን እየጨረሰች ነው:: የአረንጓዴ ዐሻራ... Read more »