
የፋይዳ መታወቂያ በዓለማችን ለአገልግሎት ከበቃ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት አለፉት። በሀገራችን አገልግሎት ላይ ከዋለ ስድስት ዓመታት ተቆጥረዋል። በዚህ ጽሁፍ ገሚሱን የፋይዳ መታወቂያ ገሚሱን የዲጂታል መታወቂያ ያልኩት ፋይዳ መታወቂያው ፋይዳውም ብዙ ስሙም ብዙ... Read more »

አሜሪካ ስታስነጥስ የተቀረው ዓለም ጉንፋን ይይዘዋል እንዲሉ፤ የትራምፕ አስተዳደር ሰሞኑን ቀረጥን ወይም ታሪፍን ሲያስነጥስ ፓሲፊክንና አትላንቲክን ተሻግሮ እነ ቻይና፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ አውሮፓ እና ሌሎች ሀገራትን የቀረጥ ጉንፋን እየያዛቸው ነው። በዚህ የተነሳ ዓለማችን... Read more »

“ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኮንፈረንስ እንድታስተናግድ መመረጧን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ”፤ “በተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት አዘጋጅነት “ርሃብ አልባ ዓለምን መፍጠር ይቻላል” በሚል ርዕስ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኮንፈረንሱ... Read more »

ኢትዮጵያን ስናነሳ በብዙ መልኩ ልዩ እንደሆነች እገነዘባለን። በተለይም በዓለም ዙሪያ የምትገኝበት መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ ለሃይማኖቶቻችን የምንሰጠው ትኩረት፣ ለታሪካችን የምንሰጠው ክብደት፤ በሥልጣኔም ቢሆን ቀደምትነታችን እንዲሁም ነፃ የሆንን ሀገር መሆናችን የታሪክ ባለቤቶች ከሚባሉት ሀገሮች... Read more »

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምርት ዘርፍ ከአምራቾችና ከመንግሥታት ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በዓለም ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ኢንዱስትሪዎች አንዱ ነው። ዓለም ነዳጅ ከሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች እየተላቀቀ ወደ ኤሌክትሪክ እየተጓዘ ይመስላል። ኢትዮጵያም መንገዱን ጀምራለች። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ... Read more »

ሀገር ያለ ሰው፣ ሰውም ያለ ሀገር መገለጫ አልባ ስለመሆናቸው በርካቶች ይናገራሉ፤ ድርሳናትም ያትታሉ። ይሄ የሰውና የሀገር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታነት ደግሞ፣ በሰንደቅ ዓላማ አንድ ሆኖ ይወከላል። እናም አንድ ሰንደቅ ዓላማ የሀገርን ነፃነትና... Read more »

የትግራይ ሕዝብ ለሰላም ስላለው ቦታ ብዙ ተብሏል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳም በቅርቡ ሰጥተውት በነበረ መግለጫ የሕዝቡን ሰላም ፈላጊነት ያብራሩበት መንገድም ይሄንኑ የሚያረጋግጥ ነው። በእርግጥም፣ በሕዝቡ በኩል ያለውን እውነታም ሆነ አሁን... Read more »

ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢኮኖሚዋን እና ማኅበራዊ መሠረቷን አደጋ ላይ የሚጥሉ በርካታ የውስጥ ግጭቶች ገጥመዋታል። በመንግሥት በኩል ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ቢያቀርብም ምላሹ አጥጋቢ አይደለም። በውጤቱም ማኅበረሰቡ ለአደጋ ተጋላጭ ሆኗል። በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት... Read more »

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አሰቃቂ ምስሎችን በፌስቡክና መሰል ማኅበራዊ ሚድያዎች መመልከት የየዕለት አጋጣሚ ሆኗል። እምነትን ከእምነት፤ብሔርን ከብሔር የሚያጋጩ፤ ባሕል እና እሴቶችን ዝቅ የሚደርጉ ሴቶችን የሚያሳንሱ፤ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞችን የሚንቋሽሹ መልዕክቶች በየማሕበራዊ ሚዲያው... Read more »

በዚህ ዓምድ በምጽፋቸው መጣጥፎች ማሳረጊያ ላይ ሁሌም ሻሎም። አሜን። ሰላም ይሁን። እላለሁ ሰላም ግን እንደ መሻቴ እንደ መፈለጌ እውን አልሆን እያለ ዛሬ ላይ ደርሰናል። በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ጦርነት ያሳጣን ሰላም ሳያንስ... Read more »