ለእኩልነት የቆሙ ፓርቲዎችን እንሻለን

 ምህረት ሞገስ ለመላው ሕዝብ እንጂ ለአንድ ወገን ያደላ ፓርቲ ወገንተኛ በመሆኑ ሌላውን መጉዳቱ አጠራጣሪ አይደለም። እኛ ደግሞ የምንሻው ሁሉም በእኩልነት እንዲታይ ብቻ ነው። ተቋሞቻችን ማንንም ከማንም ሣይለዩ ፍትሃዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ነው። ምጣኔ... Read more »

የኮቪድ 19 ክትባት “ሢሶ ለነጋሽ፣ሢሶ ለአንጋሽ፣ ሢሶ…”

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ሥጋትና ተስፋ በድንጋጤና በእንባ ዓለማችንን ከአጥናፍ አጥናፍ ካነጋገሩ የዘመናችን ክስተቶች መካከል የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ያህል በተጋጋለ ዜናና መርዶ አየሩ ተሞልቶ እንደማያውቅ ብዙዎች ይስማማሉ:: ኮቪድ ጓዳ ጎድጓዳችንን... Read more »

“አላሸለቡም‘ ብንል እንዋሻለን?

 (ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com የተውሶ ሐሳብ መዘከሪያ፤ ድህረ ፋሽስት ዓመታት (ከ1933 ዓ.ም በኋላ) ከተጻፉት ድንቅ የሀገራችን መጻሕፍት መካከል አንዱ የራስ ቢተወደድ መኮንን እንዳልካቸው “አርሙኝ” በቀዳሚነት ይጠቀሣል። መጽሐፉ የተለያዩ የቴያትርና የአጫጭር... Read more »

ብዙዎች የሚመኙት እኛ እንደ አሞሌ ያቀለልነው ኢትዮጵያዊነት

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ሀገር.. የአበው የሊቃውንት መፍለቂያ፣ የጥበበኞች እልፍኝ መንደር ናት። የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያላት፣ የራሷ የሆነ ፊደል የራሷ የሆነ አኩሪ ባህል ያላት፣ ከሰማኒያ... Read more »

በውጭ አገራት የተደረጉ ሰልፎችና አንደምታቸው …!?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com በዚያ ሰሞን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ከመጸሐፋቸው ሽያጭ 200 ሺ ብር ከአንድ ወር ደመወዛቸው ጋር እንዲሁም ሦስት ቦቲ መኪናዎችን ለንጹህ መጠጥ ውሃ ማመላለሻ ለግሰዋል። ሰሞኑን ደግሞ የኦሮሚያ... Read more »

የዓድዋ በረከት

 ከላንዱዘር አስራት ግራዝማች ዮሴፍ ንጉሤ የውጫሌ ውልን ወደ አማርኛ የተረጎሙና በውሉ ላይ በአማርኛና በጣሊያንኛ በተጻፈው መካከል ያለውን መሰረታዊ ልዩነት ያጋለጡና ለንጉሰ ነገስቱ በጥልቀት ያስረዱ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ነበሩ፡- ግራዝማች ዮሴፍ ንጉሤ ውልደታቸውና... Read more »

“ቤተኛው ድህነታችን”

 (ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.co መራር ወግ – ሣግና ሣቅ “ትግላችን ከድህነታችን ጋር ነው!” ይሉት ዓይነት አደንቋሪ መፈክር የዕለት ቋንቋችንና የሠርክ ማስተዛዘኛችን ከሆነ ሰነባብቷል። “እጅግ የከፋው ድህነታችን…” የሚለው ገለጻማ ጭራሽ ሀገራዊ... Read more »

አንሶ የመግዘፍ፤ ቀጥኖ የመጉላት ጥበብ

በጋዜጣው ሪፖርተር የአፍሪካ ጄንደር ኢኖቬሽን ላብ በኢትዮጵያ የፆታ እኩልነት በቅርብ ጊዜ ጥናት አድርጎ ባገኛቸው ቁልፍ የጥናት ውጤቶች እንዲህ ይላል። ‹‹ሴቶች ከወንድ አቻዎቻቸው ያነሰ ሥራ የማግኘትና የመቀጠር ዕድል ያላቸው ሲሆን፣ ሥራ የማግኘት ዕድል... Read more »

የታክሲ ላይ ጥቅሶችና የእኔ ትዝብት!

 በአክበረት ታደለ (ሄዋን) ‹‹ሟች ከመሞቱ በፊት ዜብራ ላይ ቆሞ ሲሳሳም ነበር››፤ ‹‹የቤትህን አመል እዚያው››፤ ‹‹ታክሲና እና ኑሮ ሞልቶ አያውቅም›› እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ ጥቅሶችን አብዛኛዎቹ ታክሲዎች ላይ የምንመለከታቸው የዕለት ተዕለት ውሏችን አካላት ናቸው።ገርመውን... Read more »

“እኛን የራበን ፍቅር ነው!”

 (ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከቀደምት የሀገራችን ድምጻውያን መካከል ነፍሰ ሄር ጥላሁን ገሠሠ እና ከዘመነኞቹ መካከል ደግሞ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ስለ ፍቅር ርሃብ ያዜሟቸው የጥበብ ሥራዎች በዘመን ተሻጋሪነት ሲታወሱ ከሚኖሩትና ብጤ... Read more »