በሰው ልጅ ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው መካከል ልብ እና አዕምሮ (አንጎል) ዋነኞች ናቸው።ልብና አዕምሮ መላ ሰውነትን ብቻ ሳይሆን ዓለምን ሊቆጣጠር የሚችል ተዓምር የመስራት አቅም አላቸው።ሰዎች አንድን ነገር ያስባሉ። በአንጎላቸው ወይም በአዕምሯቸው... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ መንግሥታትን አይታለች:: ሁሉም መንግሥታት በቻሉት ሁሉ ለኢትዮጵያ መልካም በመስራት ስማቸውን በታሪክ ድርሳን ላይ ከትበው ያለፉ ናቸው:: ባለፉት 27 ዓመታት ውስጥ የተፈጠረው የአሸባሪው ሕወሓት መንግሥት ግን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ታጥቆ የተነሳ... Read more »
ከሰሞኑ ከአሸባሪው የትህነግ መንደር ብዙ አስገራሚና አዝናኝ ነገሮችን እየሰማን ነው። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚያደርገው የህልውና ዘመቻ መጠናከር የተደናገጠው ይህ አገር አፍራሽ ቡድን “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” የሚለውን የአባቶቻችን ብሂል ለእኩይ አላማ ሲጠቀምበት... Read more »
ትናንትን በዛሬ ዕይታ፤ የታሪክ መዝጋቢዎች እጅግም ልብ ሳይሉት የሚያልፉትን አንድ ክስተት ወደ መሐል ግድም እንደማስታውስ እየገለጽኩ ወደ መነሻ ሃሳቤ ልገስግስ። በፈተና ተተብትቦ የነበረውና አጠቃላይ የሥርዓቱ ውቅር “ከዝንጀሮ ቆንጆ ምኑ ይመረጣል” ይሉት ብሂልን... Read more »
የመግለጫው ሙሉ ቃል ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም። ይህ ሀገር አጥፊና አሸባሪ ቡድን ‹ኢትዮጵያን እንደፈለግኩ አድርጌ እስካልገዛኋት ድረስ መፍረስ አለባት› ብሎ የተነሣው በሕዝባዊ ለውጥ የበላይነቱን ካጣበት ቀን ጀምሮ... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የአውሮፓ ኅብረት ከተፈጠሩ ጊዜ ጀምሮ የአሜሪካን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ፖሊሲዎችን ያለምንም ማመንታት በዓለም ሀገራት ላይ ለመጫን የሚን ደረደሩት ለምን ይሆን? የሚለውን ምስጢር ለማወቅ በቅድሚያ የአውሮፓ ኅብረትን እና... Read more »
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከስግብግቡ የትህነግ ጁንታ ጋር ተገደን ዳግም የገባንበት ጦርነት በአውደ ግንባር ብቻ የተወሰነ አይደለም። በእፉኝቱ ትህነግ ስፓንሰር ከሚደረገው ተልዕኮና ስምሪት ከሚሰጠው ዲጂታል ወያኔ ህልቁ መሳፍረት ከሌለው የሀሰት መረጃና ሆን ተብሎ... Read more »
መነሻና መነሳሻ የሥነ ልቦና ጥናት አባት በመባል የሚታወቀውና በይበልጥ ሳይኮ አናሊሲስ በሚባል ቲወሪው ዓለም አቀፋዊ አንቱታን ያተረፈው ታላቁ ጀርመናዊ የሥነ ልቦና ሊቅ ሲግመንድ ፍሩድ “ልጁ የአባቱ አባት ነው” የሚል አባባል አለው። ይህ... Read more »
ጸሐዬ ዮሐንስ ለካስ ያለነገር አይደለም “ማን እንደ እናት ማን እንደሀገር “ ሲል ያዜመው። የሰው ሀገር ሃሳብ ከላይ ተብለጭልጮ ቢታይ ፣ የረባ ቢመስል ጠብ የሚል ነገር እንደሌለው በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ወንድሞቻችን ሕይወት ተጨባጭ... Read more »
“ድንኳን ሰባሪነት” – የፈሊጡ ዳራ፤ ድንኳን አንጣሎ ማሕበራዊ ጉዳዮቻችንን መከወን ሥር ሰዶ ከእኛው ጋር በቤተኛነት የኖረ ባህላችን ነው። ለሠርግ፣ ለኀዘን፣ ለልደትና ለልዩ ልዩ መስተንግዷችን ድንኳን ከትናንት እስከ ዛሬ ተመስጋኝ አገልግሎቱን በመስጠት ዛሬም... Read more »