ለሠላም መከፈል ያለበትን ዋጋ ለመክፈል እራስን ማዘጋጀት

በፌደራል መንግስት እና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት ታሪክ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ ታሪክ እንዲሆንም የብዙዎች ምኞት ነው፡፡ ጦርነቱ ካስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪ የኑሮ ውድነቱ ላይ... Read more »

ባህላዊ ወረቶቻችንን ለዘላቂ ሰላም

ሰሞኑን በእጄ የገባውን የታዋቂዊ አሜሪካዊ የፖለቲካ ሳይንቲስት ፍራንሲስ ፉኩያማን በባህላዊ ወረት/Cultural Capital/ላይ በጥልቀት ትንታኔ የሚያደርግና ሞጋች ማለፊያ መጽሐፍ ፤ “The Great Disruption እያነበብሁ፤ በዚሁ ጋዜጣ ባህላዊ ወረቶቻችን በአግባቡ ስራ ላይ ከዋሉ ለእርቅ፣... Read more »

የቆሰለችው የሰላም ርግብ ፈውስ

 ታሪክን ለትምህርታችን፤ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በተጠናቀቀ ማግሥት የበርካታ ኮሚኒስት ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች “የዓለም የሰላም ካውንስል” (World Peace Coun­cil) በሚል ስያሜ የምክክር ተቋም ፈጥረው ነበር። ተቋሙ የተመሠረተበት ዋነኛ ዓላማ “ጉልበተኞቹና ጦረኞቹ የምዕራብ ሀገራት”... Read more »

“ከሰብ ሰሃራን አፍሪካን አገራት ሦስተኛው ግዙፍ ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሆኗል” – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ተኛ ዓመት የጋራ የሥራ ዘመን መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር ተከትሎ፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት... Read more »

አገር እና ደጋግ ልቦች

ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ‹አገርና ታማኝ ልቦች ስል መጥቻለው። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለው ‹ለእናተ ኢትዮጵያዊነት ምንድ ነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ። አገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት። ከጥንት... Read more »

የተጀመረውን የሠላም መንገድ የበለጠ ፍሬያማ እንዲሆን

 ዓለማችን ከተፈጠረችበት ጊዜ አንስቶ እጅግ በጣም አስከፊ ሁኔታዎችን አሳልፋለች። አንዳንዶች በታሪክ ምዕራፍ ተከፋፍለው ተፅፈዋል፤ ሌሎች ደግሞ ትኩረት ሳይሰጣቸው አሊያም ሆን ተብለው ታልፈዋል። እነዚህ የታሪክ ምዕራፎች ሲከፈቱ ብዙ ነገሮች ይታያሉ፤ ይሰማሉ። በነዚህ ታሪኮች... Read more »

 ለትውልድ የተገለጡ ልቦች

አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ልበ ቀናዎችን ትፈልጋለች:: ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ:: ልብ የርህራሄ ምልክት ነው:: ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ ነው:: ልብ ከአእምሮ የላቀ የፍቅር ስፍራ ነው::... Read more »

 የሠላም ስምምነቱ ሠላም የነሳቸው የሞት ነጋዴዎች!

በደቡብ አፍሪካ የሰሜኑ ጦርነት በሠላም መቋጨት የሚያስችል የሠላም ሥምምነት ተፈርሟል። ያውም በአፍሪካውያን አደራዳሪዎች (ድርድሩን ከአፍሪካ እጅ ለማስወጣት ብዙ ጥረት ቢደረግም፤ አፍሪካዊ ሃሳብ ማሸነፍ ችሏል)። ይህም ስምምነት በብዙ መልኩ ታሪካዊ ያደርገዋል፤ በተለይ ለኢትዮጵያውያን።... Read more »