
ጋምቤላ፦ በጋምቤላ ክልል በመኸር እርሻ 178 ሺህ ሄክታር በሰብል በመሸፈን አምስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ እርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። ማዳበሪያ የመጠቀም ግንዛቤ ችግር መኖሩን ገለጸ። የቢሮው ምክትል... Read more »

– ሀገሪቱ ያልተጠቀመችው ከ150 ጊጋ ዋት በላይ የታዳሽ ኃይል አቅም አላት አዲስ አበባ፦ በ2030 በብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ሦስት 65 በመቶ የሚሆነውን የኅብረተሰብ ክፍል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት እንድትሆን እንደማይፈቅዱ በድጋሚ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ ከ‹ፎክስ ኒውስ› (Fox News) ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት ልትሆን እንደማትችል ገልፀዋል። ‹‹እስራኤል ጥቃት... Read more »

አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ ሕይወት አድን የሕክምና ቴክኖሎጂዎች ተደራሽ የማድረግ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው የካንሰር ሞት ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት እንደሚከሰት ተጠቆመ። “ሬይስ... Read more »

አዲስ አበባ ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስታወቁት፤ በሬይስ ኦፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመንግሥት ከፍተኛ ተሿሚዎች የደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ሕግ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ሊከፈል ከሚገባው ብር በላይ ከ4 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ መከፈሉን በፌዴራል ዋና ኦዲተር... Read more »

ወልቂጤ፡- ሲምፖዚየሙ የጉራጌን ሕዝብ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ወጥ የሆነ ይዘትና ቅርጽ እንዲኖረው ያደርጋል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጉራጌ ባህል ቋንቋ እና ታሪክ ሲምፖዚዬም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ጊዜያት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፡-... Read more »

ኢራን ቦምብ ለመሥራት የሚያስችል ዩራኒየምን እንደገና “በወራት ጊዜ ውስጥ” ማበልፀግ ለመጀመር የሚያስችል አቅም እንዳላት፣ የተባበሩት መንግሥታት የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮስሲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለምግብ ዋስትና እና ብዝኃ ሕይወት የሚያግዝ ጠንካራ የንብ ማነብ ባህል ያላት ናት ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የግብርና ዘርፍና እንስሳት ክፍል መሪ ተመራማሪ ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር) ገለጹ። ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር)... Read more »