ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “የትርክት ዕዳና በረከት” በሚል ርዕስ በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፋቸው፤ ትርክት ሁን ተብሎም ይሁን በተለምዶ በዓላማ የሚዘጋጅ ንግርት መሆኑን ገልጸዋል። ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል እንደሚሉት፤ ትርክት ብዙ ጊዜ ታሪክን፣ እምነትን፣... Read more »
የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በሀገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስት ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ... Read more »
ከሁለት አስርት አመታት ወዲህ አስከፊው ነው በተባለው የጎርፍ አደጋ አራት ሀገራት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በፖላንድ እና ቼክ ሪፐብሊክ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ አካባቢዎች በአደጋው ክፉኛ ተጎድተዋል፡፡ በማዕከላዊ አውሮፓ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በጣለ ከባድ ዝናብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ለ2017 የትምህርት ዘመን 12 ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርታቸውን መከታተል መጀመራቸው ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክፍለ ከተማ በከራቡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »
አዲስ አበባ:– ለሀገር ውስጥ ኢንሹራንሶች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግ የመድንና የጠለፋ መድን ሙያ በኢትዮጵያ እንዲጎለብት አስተዋጽኦ ማድረጉን የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር ገለጸ። ኩባንያው ያለፉት ስምንት ዓመታት አፈጻጸሙን አስመልክቶ ትናንት በሰጠው... Read more »
አዲስ አበባ፦ የእስራኤል የህክምና ቡድን በአለርት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጨቅላ ሕፃናት ህክምና ላይ እየሰጠ ያለው ስልጠና እንደሀገር የእናቶችና የጨቅላ ሕፃናት ሞት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ተገለጸ፡፡ በስልጠናው ወቅት በሆስፒታሉ የህክምና አገልግሎት ሜዲካል... Read more »
ዜና ሐተታ “በዓል ሲደርስ ጎረቤቶቻችን በግና ዶሮ ሲገዙ የእኔ ልጆች እማዬ መቼ ነው ዶሮ የምንገዛው ይሉኛል” ያሉት ወይዘሮ ሸዋዬ ገመቹ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለበዓል በሚያደርገው ድጋፍ የልጆቻቸው ጥያቄ መልስ ማግኘቱ እንዳስደሰታቸው... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ለቱሪስቶች የተደራጀ መረጃና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የዓለም ቅርስ የሆኑት የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት እሴታቸው ተጠብቆ በሰላም እንዲከበሩ ከወዲሁ የተሟላ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ... Read more »
ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ምንም እንኳን ከጎረቤት ሀገራት እስከ ዓለም አቀፍ ደረጃ የሀሰት ክሶችና ውንጀላዎች ቢኖሩም በዲፕሎማሲያዊ ጥበብ ለመሻገር የተቻለበት ሆኖ አልፎል፡፡ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ከፈተናዎቹ ይልቅ በዲፕሎማሲው ረገድ በርካታ ድሎችን... Read more »