ባለፈው ሳምንት በተጠናቀቀው እአአ 2018 የዓለምን ከራሞት ለማየት ሙከራ አድርገን ነበር፡፡ በተደረገው ዳሰሳም ዓበይት ሁነቶችን በተለይም በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ ተግባራትን ለማየት ሞከረናል። በተደረገው በዚያ ምጥን ምልከታ፣ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን እንደዓለም... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ አገልግሎቱ ደንበኞች ከውጭ ሀገር የተላከላቸውን ብር በተንቀሳቃሽ ስልካቸው አማካኝነት እጅግ ባጠረና በቀለጠፈ መንገድ የሚያገኙበት አዲስ አሰራር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱን... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2025 ብርሃን ለሁሉም የሚል ፕሮጀክት ነድፎ ፍትሀዊ ተደራሽነትን በማስፋት ጨለማ ውስጥ ያሉ ዜጎች ብርሃን እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

.ምርጫ ቦርድ አላውቅም ብሏል አዲስ አበባ:- በትግራይ ክልል የሚገኙ የምርጫ አካላት እና አስፈጻሚዎች እስከ ታችኛው የስልጣን እርከን ድረስ በህወሓት ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ።የህወሓት ሰዎች የምርጫ ጽህፈት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሃገሪቱ የቱሪዝም እድገት የራሳቸውን ሚና እንዲጫወቱ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ድርጅት ጠየቀ፡፡ የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ትናንት በተካሄደው ውይይት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ት ሌንሴ ... Read more »

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥር 7 ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የለውጥ እንቅስቃሴ ሂደት፣እንዲሁም የድርጅት እና የመንግሥት የሥራ... Read more »

አምባሳደሮች ዓለም አቀፋዊ አዝማሚያዎችን በመረዳት ኢትዮጵያን በዓለም ገበያ ውስጥ በሪፖርት ሳይሆን በውጤት የሚለካ ትርፍ ማምጣት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ተጠባባቂ ዳይሬክተር... Read more »

የእናቶችን ምርቃት የአባቶችን ማትጋት ሰንቀን እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝቦች ፍቅር ተማምነን ጉዞ ዓድዋን ጀምረናል ሲሉ የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ አስተባባሪዎች ተናገሩ። በዚህ ዓመት ለስድስተኛ ጊዜ በሚደረገው የዓድዋ የእግር ጉዞ ከዓመታት በፊት በአምስት በጎ... Read more »

በቡራዩ ልዩ ስሙ ከታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢንተማ ትሬዲንግ ንብረት በሆነ የሻማ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ድንገተኛና እሳት አደጋዎች መከላከይ ባለስልጣን ከፍተኛ የህዝብ... Read more »
በተፈጥሮ ሀብቷ ትታወቃለች፡፡ በአልማዝ፣ ወርቅ፣ ታንታለም፣ እና በመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ባለጸጋ ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት ለስማርት የሞባይል ቀፎዎች እና ለኤሌክትሪክ መኪናዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ ወሳኝ ማዕድኖች በስፋት ይገኙባታል፡፡ ለዓለም ገበያ ከሚቀርበው የኮባልት ማዕድን ሁለት... Read more »