ሁለተኛው የዓለም ጦርነት (1939–1945) የ80 ሚሊዮን ህዝብ እልቂት አስከተለ፡፡ እልቂቱም በዘግናኝነቱ እስካሁን ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ እልቂት እንዳይደገም አንድ ነገር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኃላፊነቱንም 48 አገራት ወሰዱ፡፡ በተወካዮቻቸው አማካኝነትም አንድ ገዢ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ሠራተኛን በማገናኘት ተግባር ላይ በተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ በሌላቸው ኤጀንሲዎች ላይ ተገቢውን ርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ። ቢሮው በዘርፉ... Read more »
• ማቋቋሚያ አዋጁን ያሻሽላል • የሰብዓዊ መብት ጥሰትን መቶ በመቶ ለማስቆም ይሰራል አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የተቋቋሙበትን አዋጅ ለማሻሻል በመቶ ቀናት ዕቅዱ ይዞ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ዋና ዳይሬክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን ገለጸ፡፡ ማዕከሉ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በሕይወት ዘመናቸው ለሀገራቸው... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፊት ለፊት ላለፉት በርካታ አመታት በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረውና ታጥሮ ያለ አገልግሎት የቆየው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የከንቲባ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ... Read more »
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ የሚያደርገውን የበረራ አገልግሎት ትናንት ሌሊት ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበርካታ ዓመታት ወደ ሩሲያ በረራ ሰያድርግ... Read more »
የባህረ ሰላጤዋ ሃገር ኳታር ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሃገራት ማህበር (ኦፔክ) ራሷን ለማግለል መወሰኗን ሰሞኑን አስታውቃለች። ማህበሩን ከ57 ዓመት በፊት የተቀላቀለችው ኳታር ለመልቀቅ ከመወሰኗ ጀርባ ያለው ምክንያትም በርካታ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞችንና መገናኛ ብዙሃንን... Read more »

• የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል • የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በዕውቀት እንደሚፈቱ ይጠበቃል ሠመራ፡- አዲስ የተሾሙት የአፋር ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የክልሉን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ እንዲሁም የክልሉ ሠላም በማስጠበቅበና የሕግ... Read more »
የአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፊሊፔ ሊ ሁዌሩ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ:: በጉብኝታቸውም የኢንዱስትሪ ፓርኩ በምርት ሂደት ከሚገጥም ብክለት የጸዳና ምርጥ የመማሪያና የዕሴት ጭማሪ ዕድል በመሆን ኤክስፖርትን የሚያጠናክር መሆኑን ገልጸዋል::... Read more »