«ፕሮፌሰር አስመሮም ሁሌም የሚታወሱ ምሁር ናቸው» – አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »

በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፊት ለፊት ላለፉት በርካታ አመታት በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረውና ታጥሮ ያለ አገልግሎት የቆየው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የከንቲባ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ የቀጥታ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ የሚያደርገውን የበረራ አገልግሎት ትናንት ሌሊት ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበርካታ ዓመታት ወደ ሩሲያ በረራ ሰያድርግ... Read more »

የነዳጅ ፖለቲካው ጡዘት

የባህረ ሰላጤዋ ሃገር ኳታር ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሃገራት ማህበር (ኦፔክ) ራሷን ለማግለል መወሰኗን ሰሞኑን አስታውቃለች። ማህበሩን ከ57 ዓመት በፊት የተቀላቀለችው ኳታር ለመልቀቅ ከመወሰኗ ጀርባ ያለው ምክንያትም በርካታ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞችንና መገናኛ ብዙሃንን... Read more »

አዲሶቹ ተሿሚዎች

• የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል • የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በዕውቀት እንደሚፈቱ ይጠበቃል ሠመራ፡- አዲስ የተሾሙት የአፋር ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የክልሉን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ እንዲሁም የክልሉ ሠላም በማስጠበቅበና የሕግ... Read more »

የአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

የአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፊሊፔ ሊ ሁዌሩ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ:: በጉብኝታቸውም የኢንዱስትሪ ፓርኩ በምርት ሂደት ከሚገጥም ብክለት የጸዳና ምርጥ የመማሪያና የዕሴት ጭማሪ ዕድል በመሆን ኤክስፖርትን የሚያጠናክር መሆኑን ገልጸዋል::... Read more »

ያልተሰበሰቡ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ከብክነት መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ

ያልተሰበሰቡ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ከብክነት መከላከል እንደሚገባ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሰለሞን አሰፋ... Read more »

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ስልጠና እየተሰጠ ነው

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ በተዘጋጁ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች እና የማስፈጸሚያ ህጎች ላይ ከ500 በላይ ለሚሆኑ ለኦሮሚያ ብ/ክ/ መንግስት የከተማ አመራር በአዳማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ... Read more »

ችሎቱ በጋዜጠኛ ፍጹም የሽጥላ ላይ የ7 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ

መርማሪ ፖሊስ በጋዜጠኛ ፍጹም የሽጥላ ላይ የጠየቀውን የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ውድቅ በማድረግ የቀሩ ስራዎችን ለመስራት የ7 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። ፖሊስ ከጋዜጠኛ ፍጹም የሽጥላ ጋር በተያያዘ ቀድሞ ተፈቅዶለት በነበረው 7... Read more »

በምዕራብ ኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር መፈታቱ ተገለጸ

በምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ሲያጋጥም የነበረው የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎል ችግር መፈታቱን በመከላከያ ሰራዊት የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ አስታወቁ። ዋና አዛዡ ሜጀር ጀኔራል አስራት ደኔሮ ለኢዜአ እንደገለጹት በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ... Read more »