
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ብዙ ውጣ ውረድ አልፏል። ሄድ መለስ የሚለው የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደትም በርካታ ተስፋዎች እንዳሉት ሁሉ ስጋቶችም እንደተደቀኑበት ምሁራን ይገልጻሉ። በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶክተር ገመዳ ፈቃዱ እንደሚሉት፣ ዴሞክራሲ... Read more »

አዳማ፡- የህብረተሰቡን የፍትሕ ጥያቄ ከመመለስና የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ አኳያ የፍትህ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ፤ ህብረተሰቡም የዚሁ ተግባር ተባባሪ እንዲሆን ተጠየቀ። የኦሮሚያ ክልል የፍትህ ቀን ትናንት በአዳማ ገልማ አባገዳ ተከብሯል። የጨፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈጉባኤ... Read more »

እ.አ.አ 2009 ጥቅምት ወር ላይ በቡልጋሪያ በምትገኘው ትንሿ ሎቪች ከተማ የቻይና ልዑካንን ሞቅ ባለ ሁኔታ መቀበሏ ይታወሳል። ዢ ቺንፒንግ ቀጥሎ ደግሞ ምክትላቸው በአውሮፓ ጉብኝት አድርገው የነበረ ሲሆን በጉብኝቱም ከአውሮፓ አገራት የተለያዩ ልምዶች... Read more »

አዲስ አበባ:- የአዲስ ዓመት አቀባበልን አስመልክቶ “ጳጉሜን ፌስቲቫል” በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ፕሮግራም ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በጉለሌ እፅዋት ማእከል በመካሄድ ላይ ነው። ዝግጅቱ በስድስቱም የጳጉሜን ቀናት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን የተለያዩ የብሄር... Read more »

በተለያዩ ጊዜአት የሚወጡ የጥናትና ምርምር ምክረ ሀሳቦችን ወስዶ ወደ ስራ በመቀየር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አፈወርቅ ካሱ ተናገሩ ፡፡ አድማስ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው 12ኛው አመታዊ የጥናትና ምርምር... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንዱ ክልል ከሌላው ክልል፤ አንዱ ጎሳ ከሌላው ጎሳ የተሰናሰለ። በደምና ስጋ የተሳሰረ ህዝብ ነው። ኢትዮጵያውያን በባህል። በታሪክ። በሃይማኖትና እምነት የተጋመድን ህዝቦችም ነን ። በዚህ ማህበራዊ። ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር አንዱ ለሌላው። ሌላው... Read more »

“… ትላንት፣ አባቶቻችን በመተማ፣ በአድዋ፣ በማይጨውና በካራ ማራ አጥንታቸውን ከስክሰው የከበረ ደማቸውን አፍስሰው በክብርና በአንድነት ያቆይዋት አገር አለችን። እኛ እድለኞች ነን። ውብ አገር አኩሪ ታሪክ አለን። እኛ መነሻችንን እናውቃለን። በርካታ ዘመናትን የሚሻገር... Read more »

• በ2011 ዓ.ም በክልሉ የፖለቲካ ምህዳሩን የማስፋት ሥራ ተሰርቷል • በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጐት በሌላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል • በክልሉ ለውጡን ለማስቀጠል ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ እየሰራ ነው አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል... Read more »

አዲስ አበባ፡- ህግና ሥርዓትን ተከትለው በማይንቀሳቀሱ የዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ተማሪዎች እና የትምህርት ማህበረሰብ ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።ህግና ሥርዓትን በተገቢው መንገድ ማስከበር የሚያስችል ሰነድ ተዘጋጅቷል። የሳይንስና ከፍተኛ... Read more »

‹‹ በዓለም ዙሪያ በመሶብ የሚበላ ማህበረሰብ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፣ ክብ ሰርተን ላንተ ይህ ይገባሃል መባባልና መገባበዙም የእኛው አኩሪ ባህል ነው። ሰው በልቶ የማይጠግብ የማይመስለንም እኛ ነን። ይህ ሲሆን ደግሞ ብሔር፣ ዘርና ጎሳ... Read more »