በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰርግ ላይ በተተኮሰ ጥይት የሙሽሪት ሕይዎት አልፏል። ድርጊቱ የተከሰተው ትናንት የካቲት 17/2011 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ። ቤተሰብ ልጃቸው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን ከጎዳና ላይ የማንሳቱ ጅምር እሰከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 10ሺህ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡ ከዚህ ውስጥም በጎዳና ያሉ 5 ሺህ ሰዎችን የከተማ አስተዳደሩ በመደበው በጀት ሲያነሳ... Read more »
ታክስ መሰብሰብ ካልተቻለ መንግስት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይወጣል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትላንትናው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው “የእምዬን ለእምዬ” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የታክስ ንቅናቄ አካል በሆነው ዝግጅት... Read more »
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የገጠር መሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ሂደትን የ2ተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ የምርቃት በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደዋል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፤ የመሬት ሃብት አጠቃቀም... Read more »
እአአ በ2015 ናይጄራዊያን የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ሲዘጋጁ ሁለት ምርጫ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያው ጉድላክ ጆናታን የአገሪቱ መሪ የነበሩና አስተዳደራቸው በሙስና የሚታማ፤ ሁለተኛው ደግሞ በዘረኛ አስተሳሰብና አምባገነንነት የሚታወቁ ሙሀመድ ቡሀሪ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ናይጄሪያዊያን ቡሀሪን... Read more »
አዳማ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽንባለፉት ስድስት ወራት ከፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ከኮንስትራክሽን መሳርያዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2011 በጀት አመት የመጀመርያ ስድስት ወራት አፈጻፀሙን በአዳማ ከተማ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙት የሥነዜጋና የሥነምግባር ክበባት ተማሪዎች በሥነምግባር የታነፁ የማድረግ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡ የፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሥነዜጋና የሥነምግባር ክበባት በተመለከተ ያደረገውን ዳሰሳዊ ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የላብራቶሪ ማሽኖችንና ኬሚካሎቻቸውን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የተደረገው አዲስ የግዢ ስምምነት በሆስፒታሎች ይታይ የነበረውን የተቆራረጠ የላቦራቶሪ አገልግሎት በመፍታት የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል የመድኃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ... Read more »
በአገራችን ብሄርን መሰረት ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡ ይህ ደግሞ ከአገራዊ አንድነት ይልቅ ዘረኝነት እንዲስፋፋና አንዱ ሌላውን ከማቀፍ ይልቅ እንዲጠራጠርና እንዲርቅ እያደረገ ነው፡፡ አቶ ሻለሙ ስዩም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የውጭ ግንኙነት... Read more »
ጅግጅጋ፡- በሶማሌ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ያለውን ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለመጠቀም የውጭ ባለሃብቱ እንዲሳተፍ ከማድረግ አኳያ ክልሉ ከሚያከናውነው ተግባር በተጓዳኝ የፌዴራል መንግስት በተለይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤምባሲዎች ሊያግዙ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ክልሉ የኢንዱስትሪ... Read more »