አዲስ አበባ፡- ወጪ ቁጠባ እና የተቋማትን ባህሪ ያላገናዘበ ለሁሉም ተቋማት የሚወጣ መመሪያ የምርምር ዘርፉን እየጎዳው መሆኑን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ጠቆመ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አህመድ አብተው በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፤ በአገሪቱ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሚፈለገው ልክ ማደግ ባለመቻላቸው በርካታ የኬሚካል የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ከውጭ ለማስገባት እየተገደደ መሆኑን የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከያስካይና ቤተሰቦቹ ስታርችና አድሄሲቭ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር... Read more »
የኦለንጪቲ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ማሜ ነጋሽ ለበርካታ ዓመታት በሌሊት ተነስተው ከጅብና ከሌሎች የዱር አራዊቶች ጋር በመጋፋት ስድስት ሰዓት የሚሸፍን የእግር መንገድ ተጉዘው ውሃ ሲቀዱ ቆይተዋል፡፡ ምንም እንኳን ውሃውን ለመቅዳት ሌሊት ጉዟቸውን ቢጀምሩም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ወጥቶ የነበረው ‹‹የፀረ- ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001›› የተደረጉ ማሻሻያዎች ጎን ለጎን የፈፃሚውን አካል ክህሎት ማሳደግ ላይ ሊሰራ እንደሚገባ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር የሥራ ቡድን... Read more »
ውጫሌ፡- ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት በሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሰራው የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ግንባታ ከታቀደለት ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ቴክኒካል ማኔጀር ኢንጂነር... Read more »
ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞና የአማራ የሚባል ፓርቲ እንደሌለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸው ይታወሳል፤ ፖለቲከኞቹም አካሄዱ አንድነትን ይበልጥ የሚያጎላ ይሆናል ሲሉ ይገልጻሉ፡፡ የህግ ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ተሾመ ወልደሃዋርያት እንደሚሉት፤... Read more »
ተከሳሾች እንደቅደም ተከተላቸው አቶ አብዲ የሱፍ አህመድ ፣ አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ)፣ አቶ መሀመድ አህመድ (ያልተያዘ) እና አቶ አብዱላሂ ሁሴን ጋኒ ናቸው፡፡ የክሱ ዝርዝር እንደሚያስረዳው የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሱማሌ ፕሪንቲንግ... Read more »
ህብረተሰቡ የትራንስፖርት ጥገኝነቱን በመቀነስ ጤናውን መጠበቅ አለበት ሲሉ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ለሁሉም ቴክኒክ ሀላፊ አቶ አለምነህ ስዩም ገለፁ፡፡ አቶ አለምነህ ይህን ያሉት ‹‹ከመኪና ነፃ መንገድ ለሰው›› በሚል የሚከበረው አራተኛው ከተሸከርካሪ... Read more »
የዩናይትድ ስቴት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ዩን በኒውክለር ምክንያት የገቡበትን ፍጥጫ አስመልክቶ ሁለተኛውን ዙር ውይይት በቬትናም ዋና ከተማ ሀኖይ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ቢቢሲ አልጀዚራንና ሌሎች ዓለም አቀፍ የመገናኛ... Read more »
የናይጄሪያው ፕሬዚደንት ሙሀማዱ ቡሀሪ ከፍተኛ ውዝግብ ሲያስነሳ የነበረውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱን የምርጫ ኮሚሽንን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደው የናይጄሪያ አጠቃላይ የምርጫ ውጤት ቡሀሪን ለሁለተኛ የአራት ዓመት የሥልጣን ዘመን የሚያቆያቸው ሆኗል፡፡ ... Read more »