አዲስ አበባ፡ የከተሞች ልማታዊ ሴፍ ትኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ምልመላ ፍት ሃዊነት የሌለ መሆኑን፤ የክፍያ መዘግየትና ማነስ፤ የአቅርቦት ወይም የግብዓት እጥረት እና የጥራት መጓደል ችግሮች መኖራቸውን በስልታዊ ምርመራ ማረጋገጡን የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም... Read more »
በስልጤ ዞን የምትገኘው ደጋማዋ ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ለፍራፍሬ ልማት እጅግ ምቹ ነች።በተለይም ፖም ለማልማት እጅግ ምቹ እንደሆነች ይነገርላታል።ይሁን እንጂ ለረጅም ዘመናት የወረዳዋ አርሶ አደሮች ምቹ አየር ሁኔታ ተጠቅመው ፍራፍሬ በማምረት ተጠቃሚ... Read more »
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተጀመረው የፈረንጆች በጀት ዓመት የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማከናወን ሁለት ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር በመመደብ ወደ ሥራ መግባቷን ገለፀች። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ሞገስ... Read more »
አሶሳ፡- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእርሻ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ለአካባቢ ጥበቃና ለማህበረሰብ አገልግሎት ያላቸው ትኩረት አናሳ መሆኑን በግምገማ መለየቱን የክልሉ የአካባቢና መሬት አስተዳደር ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታ ወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱልከሪም... Read more »
• ኤጀንሲው 4 ሚሊዮን ብር ከምዝበራ ታድጓል አዲስ አበባ፡ የፌዴራል የተቀናጀ መሠረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ብልሹ አሰራሮችን ለመቅረፍ እየወሰዳቸው ያሉ ርምጃዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »
• መንግስት ህግን የማስከበር ሃላፊነቱን መወጣት እንደሚገባው የጋራ ስምምነት ላይ ደርሷል • የጥላቻ ንግግሮችን በህግ አግባብ መከላከል አስፈላጊ እንደሆነ አምኖበታል • የወጣቶች ተጠቃሚነት ልዩ አገራዊ አጀንዳና የርብርብ ማዕከል እንዲሆን ወስኗል የኢሕአዴግ ምክር... Read more »
ራሱን “የሊቢያ ብሔራዊ ጦር” (Libyan National Army – LNA) ብሎ የሰየመውና በፊልድ ማርሻል ከሊፋ ሃፍታር የሚመራው ጦር ትሪፖሊን ለመያዝ እንቅስቃሴ ካደረገበት ካለፉት ሁለት ሳምንት ጀምሮ በሊቢያ ያለው ቀውስ እየተባባሰ እንደመጣ ዓለም አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ከስደት ተመላሽ ዜጎቿን በሀገራቸው መልሶ ለማቋቋምና ለማዋሀድ የሚያስችል የ15 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ከአውሮፓ ህብረት ጋር መፈራረሟ ተገለፀ። አቶ እዮብ አወቀ፤ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ምክትል ዳይሬክተር ትናንት በኢሊሌ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ለአዲስ አበባ ፈጣን አውቶብስ መንገድና ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አምስት የልቀት ማዕከላት ግንባታ የሚውል የ300 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበና... Read more »
አዲስአበባ፤– የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የአገር ውስጥ ጎብኝዎችን ቁጥር 37 ሚሊዮን 171 ሺህ 869 ለማድረስ አቅዶ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 23 ሚሊዮን 415 ሺህ 53 መድረሱን አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »