* የመደበኛና የከባድ መንገድ ጥገና ሥራም ዝቅተኛ ነው አዲስ አበባ፡- በተያዘው በጀት ዓመት የወልድያ ሀራ ገበያ- መቐለ የባቡር ግንባታ ስድስት ነጥብ ሰባት በመቶ ለማከናወን እቅድ ቢያዝም እስካሁን አንድ ነጥብ ዘጠኝ በመቶ ብቻ... Read more »
በ1987 ዓ.ም የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ጸደቀ። የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትም ታወጀ። ነፃነቱ በተገኘ ማግስትም የግሉ ፕሬስ በስፋት ተከፈተ። በርካታ የመገናኛ ብዙሃን ቢከፈቱም ሳይውል ሳያድር ፈተና ገጠማቸው። በወረቀት ላይ ነፃነት ቢፈቀድላቸውም፤ በተግባር ግን ለመስራት... Read more »
ገቢዎች ሚኒስቴር መረጃው ትክክል አይደለም ብሏል አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ግብር መክፈል ከሚገባቸው ዜጎች 60 በመቶዎች እየከፈሉ አለመሆኑን ጥናቶች እንደሚያመለክቱ በሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የኢኮኖሚክስ መምህሩ አቶ ደጀኔ ማሞ (ረዳት ፕሮፌሰር) አስታወቁ። ገቢዎች ሚኒስቴር... Read more »
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በግንባሩ እህትና አጋር ድርጅቶች መካከል የሚታየውን መጠራጠር በመፍታት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ለማምጣት መምከሩን፤ በሚታረሙና በሚስተካከሉ፣ አገርና ህዝብን ማዕከል ባደረጉ ጉዳዮች... Read more »
ሙስናና የሀብት ብክነትን መከላከል ሳይቻል የሀገሪቷን ሰላም አስተማማኝ ማድረግና ህብረተሰቡን የልማት ተጠቃሚ ማድረግ እንደማይቻል የፌዴራል የፀረ ሙስናና ስነምግባር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ በአዳማ ከተማ በእየተካሄደ ባለው የፌዴራል መንግስት... Read more »
ሞሐመድ ቦአዚዝ የተባለ ወጣት በአደባባይ ራሱን ማቃጠሉን ተከትሎ እኤአ በ2011 በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ቱኒዚያ የተለኮሰው ሕዝባዊ ዓመፅ ከ23 ዓመታት የስልጣን ቆይታ በኋላ ፕሬዚዳንት ቤን አሊን አገር ጥለው እንዲሸሹ በማስገደድ ብቻ አላበቃም፡፡ ቤን... Read more »
የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞው መደበኛ ሥራውን ለማከናወን የሚያስችሉ በርካታ አጋዥ ስኬቶችን መጎናፀፉን አስታወቀ። የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት ካሳው ትናንት በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የችግሮችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኤሌክትሪክ ኃይልና የመስኖ ልማት ሥራዎችን ለመደግፍ የሚያስችል የ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ከደቡብ ኮሪያው ኤግዚም ባንክ ጋር መፈራረሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የብድር ስምምነቱ ትናንት በገንዝብ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የፕላስቲክ ጠርሙሶች አካባቢን እንዳይበክሉና ዳግም ጥቅም እንዲሰጡ ለማድረግ የአሰባሰብ ሥርዓቱ ደካማ መሆኑን የአካባቢ፣ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ወይዘሮ ፍሬነሽ መኩሪያ በተለይም ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ... Read more »
አንድ ሀገር የፕሬስ ነፃነት ሊኖረው የሚችለው የዳበረ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና በኢኖሚውና በማህበራዊ መስክም የበለፀገ ሲሆን ነው። እነዚህ ባልተሟሉበት ሁኔታ የፕሬስ ነፃነት ከእነዚህ ተነጥሎ ብቻውን ሊከበር አይችልም። በኢትዮጵያ በንጉሡ ዘመንም ሆነ በደርግ ሥርዓት እነዚህ... Read more »