ለመኖሪያ ቤት የሚውል ከወለድ ነጻ የዳያስፖራ የፋይናንስ አገልግሎት ተመቻቸ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን  የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ የሚያስችል ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ይፋ ማድረጉን ዛሬ  ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት  በላከው መግለጫ አስታወቀ። ማንኛውም  ዳያስፖራ  ወዲዓ’ህ የቁጠባ ሂሳብን... Read more »

ሰሜን ኮሪያ በ37 ዓመት ታሪክ ያልታየ ከባድ ድርቅ አጋጠማት

  ሰሜን ኮሪያ በ37 ዓመት ታሪክ ያልታየ እጅግ ከባድ ድርቅ እንደገጠማት ይፋ ያደረገች ሲሆን፤ በድርቁ ምክንያትም ሰብሎች ደርቀዋል፤ ዜጎች የሚበሉትን ለማግኘት ተቸግረዋል ተብሏል። የሰሜን ኮሪያው የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያ ‘ኬ ሲ ኤን ኤ’... Read more »

በፓኪስታን የኤች አይ ቪ ወረርሽኝ አስጊ ሆኗል

 ብዙ ህፃናትን ጨምሮ ከአራት መቶ በላይ ሰዎች ያካሄዱት ምርመራ ውጤቱ በደማቸው የኤች አይ ቪ ቫይረስ መኖሩን ማመላከቱ አስደንጋጭ ሆኗል፡፡ ህፃናቱ ለቫይረሱ የተጋለጡት በጤና ተቋማት ከሚሰጡ አገልግሎቶች ጋር ተያይዞ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት... Read more »

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ግንቦት 8 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ባለፈው አንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተከናወኑ የብሔራዊ ደህንነት ስኬታማ ስራዎችን እንዲሁም እያጋጠሙ ያሉትን ተግዳሮቶች የገመገመ ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል፡፡... Read more »

ፎረሙ ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ የሚከፈተው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሳምንትና ፎረም የአገሪቱ ከተሞች ራሳቸውን ለኢንቨስትመንት ለማስተዋወቅ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥርላቸው ተገለፀ፡፡ አዘጋጁ የኢትዮጵያ ሲቲ ማርኬቲንግና ኮሙኒኬሽንስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከኢትዮጵያ... Read more »

በኦሮሚያ ክልል ህገወጥ ግንባታ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ህገወጥ ግንባታ እየተስፋፋ መሆኑን የክልሉ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ የመሬት ግጭት አወጋገድ ህገወጥ ይዞታ ቁጥጥር እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ገለፀ፡፡ ዳይሬክተሩ አቶ ዳዊት አብዲሳ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ለእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ በድጋሚ በአድራሻቸው መጥሪያ እንዲላክ ታዘዘ

አዲስ አበባ፤ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራር ለነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ አጽበሃ ግደይ፣ አቶ አሰፋ በላይና አቶ ሹሻይ ልዑል ፌዴራል ፖሊስ በድጋሚ መጥሪያ በአድራሻቸው... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ

* የይዘት ጥራቱን ይጨምራል * የስርጭትና የቋንቋ ተደራሽነቱን ያሰፋል አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማሻሻያ አዋጅ የህትመት ዘርፉ የይዘት ጥራቱ እንዲጨምር፣የስርጭትና የቋንቋ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ በማድረግ ለአገሪቱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ... Read more »

በአዲስ አበባ ያለ ደረሰኝ ግብይት እየተበራከተ መምጣቱ ተጠቆመ

. ያለ ደረሰኝ ግብይት የፈፀሙ አራት አከፋፋዮች እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ያለ ደረሰኝ የሚካሄዱት ህገ ወጥ ግብይቶች እየተስፋፋ መምጣታቸውን የከተማዋ ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡... Read more »

የቦርዱ አባላት በአዲስ እስኪተኩ በኃላፊነት ሊሰሩ እንደሚገባቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ 

አዲስ አበባ፡- ዘጠኙ የኢትዮጵያ ብሄ ራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት በአዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ኃላፊነታቸውን የመወጣት ግዴታ አለባቸው ብሎ እንደሚያምን የሕግ፣ የፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህና... Read more »