የ20/80 ቤቶችን ዕጣ ለማውጣት መረጃ የማስገባት ሥራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፡- የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ለማውጣት መረጃውን/ዳታ/ የማስገባት ሥራ በገለልተኛ አካል እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤት  የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሥራ ሂደት መሪ አቶ ጋሻው... Read more »

ኮሚሽኑ – የኦዲት ሥራዎች የሚሠራ ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት  ያቋቁማል

– የ100 ቀናት እቅዱን 60 በመቶ አከናወነ አዲስ አበባ፡- ከአገራዊ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ 60 በመቶ ያህል ሥራውን ማከናወን እንደቻለ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ  የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል፣ በማዘመንና... Read more »

የውሃ ተቋማት ቆጠራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡-  በአገሪቱ የሚገኙ የውሃ ተቋማት  መረጃ ለመሰብሰብ የሚያግዘው ቆጠራ መጀመሩን የውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቆጠራው በአገሪቱ የሚገኙት የውሃ ተቋማት የት እንደሚገኙና ለምን ያክል ሰው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ለማወቅ የሚያስችል መሆኑም... Read more »

ለእቀባ እርሻ ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ለእቀባ እርሻ መስፋፋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ብርሃኑ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የእቀባ እርሻ... Read more »

ቤት ተቀማጩንም ያልማረው የግንባታ መጓተት

ከፊት ለፊታችን በርካታ ተሽከርካሪዎች ዝግ ብለው ይሄዳሉ፤ ይመጣሉ፤ የመንገድ ግንባታ ተሽከር ካሪዎች፣ከባድ መኪናዎች፣ አውቶቡሶች፣ አውቶሞቢሎች በየዓይነቱ መንገዱን ሞልተውታል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በዝግታ ቢንቀሳቀሱም የሚቀሰቅሱት አቧራ እና ከተሽከርካሪዎቹ የሚያወጠው ጭስ እንድ ላይ ሆኖ አካባቢውን የሚቃጠል... Read more »

ለፓርኪንሰን ህሙማን የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ውስን ነው ተባለ

አዲስ አበባ፡- ለፓርኪንሰን ሁሙማን የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ውስን መሆኑን  የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ቡድን መሪ አቶ አበባው አየለ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ፤የፓርኪንሰን ህሙማን... Read more »

ለሴት ሰራተኞች የቅድመ ካንሰር ምርመራ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፦ ለአራት የመንግስት መስሪያ ቤት ሴት ሰራተኞች የማህጸን ጫፍና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታወቀ። የኮሌጁ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንዋይ ጸጋዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የጤናማ እናትነት ወር በደም ልገሳ ይከበራል

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጤናማ የእናትነት ወርን ደም በማሰባሰብና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ የሚሞቱ እናቶችን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአዲስ አበባ ጤና... Read more »

በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያዊያን ሰራተኞች የመነሻ ደመወዝ አንድ ሺህ ሪያል ሆነ

የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 የሣዑዲ ሪያል  እንዲሆን መግባባት ተደርሷል። የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ... Read more »

ሚኒስቴሩ የጎዳና ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አልተሳካም

አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ከያዛቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አለመሳካቱን ገለጸ። በሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ... Read more »