አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚያካሂደው በምርምርና ስርፀት የሚታተሙ ጥናቶች ከእጥፍ በላይ እየጨመሩ መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስታወቁ። በኢትዮጵያ ለምርምርና ስርጸት የሚመደበው በጀት ከዓለም ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቆመ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ስምንተኛው... Read more »
አዲስ አበባ:- በኢጋድ የአየር ጠባይ ትንበያና ትግበራ ማዕከል በአካባቢው ከአየር ለውጥ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ስራዎችን እየሠራ መሆኑን የማዕከሉ ዳይሬክተር ዶ/ር ጉሌድ አርታን አስታወቁ። 52ኛው የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተናና ትንበያ ፎረም... Read more »
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያካሄደው ጥናት ለግሉ ዘርፍ ነጋዴዎች በቂ የመሬት አቅርቦት እንደሌለ ማሳየቱ ተገለፀ። በኢትዮጵያ ለንግድ ስራ የመሬት አቅርቦት የፖሊሲ መመሪያዎችና አሰራሮች ማነቆዎችን አስመልክቶ የተደረገው ጥናት እንዳመለከተው በሀገሪቱ ለግሉ... Read more »
እኔም አለኝ ቁስል፤ ያንተን የሚመስል የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ለግንቦት ሃያ በዓል አደረሳችሁ! ግንቦት ሃያ ኢትዮጵያ በታሪኳ ያለፈችባቸውን ዐበይት የታሪክ ምዕራፎች ስናስብ ከምናስታውሳቸው ዕለታት ውስጥ አንዱ ነው። ይህ እለት የኢትዮጵያን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ‹‹በአሁኑ ወቅት በኦነግ ትዕዛዝ የሚተዳደር ወታደራዊ ኃይል የለም›› ሲል አረጋገጠ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ... Read more »
መሿለኪያ አካባቢ ከሚገኘው የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማህበር ስጋ ሲገዙ ያገኘኋቸው ወ/ሮ ሃና መስፍን የስጋ ዋጋ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ ታይቶ እንደማይታወቅ ይገልጻሉ። ከማህበሩ ስጋ ቤት አንድ ኪሎ ስጋ በ160 ብር መግዛታቸውን የሚናገሩት ወይዘሮ... Read more »
– ‹‹እኔም አለኝ ቁስል ያንተን የሚመስል›› – ‹‹አቁሳይ ገዥዎች እንጂ አቁሳይ ህዝብ የለም›› አዲስ አበባ፡– የግንቦት ሀያ በዓል በሀገራችን ታሪክ ተፈጥረው በነበሩ ፓለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አስተዳደራዊ መዛነፎች ምክንያት በህዝቦቻችን ላይ የደረሱ... Read more »
ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ሰሜን ምዕራብ የሶሪያ ክፍል ከባድ ጦርነትን አስተናግዷል:: የሩስያና የሶሪያ መንግስት ጥምር ጦር በኢድሊብ፣ በአፖሎ እና በሀማ ቦታዎች ከባድ የሆነ ጦርነት ከሃይት ታሂር አል ሻም ከተባለ ታጣቂ ቡድን ጋር ውጊያ... Read more »
አዲስ አበባ:- የወቅቱ የዓለማችን ሥጋት በሆኑት የደን፣ አካባቢ ጥበቃና የአየር ለውጥ ተግባራት ላይ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ርዕስ በርዕስ በመናበብና በቅንጅት እየሠሩ አለመሆኑን የአካባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። በአካባቢ የደን እና... Read more »
አዲስ አበባ:- በአገራችን ሁከትን ለማባባስና የተጀመረውን ለውጥ ለመቀልበስ በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት የሚሰራጩ የሃሰት መረጃዎች አሁንም ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልል አመራሮች ገለፁ። ሰሞኑን ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአማራና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች... Read more »