የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለቱሪዝም እድገት ሚናቸውን እንዲጫወቱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሃገሪቱ የቱሪዝም  እድገት የራሳቸውን ሚና እንዲጫወቱ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ድርጅት ጠየቀ፡፡ የቱሪዝም  ዘርፍ ለማሳደግ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር  ትናንት በተካሄደው ውይይት  የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት ዋና ዳይሬክተር  ወ/ት ሌንሴ ... Read more »

የኢህአዴግ ተጠባቂ ውሳኔዎች

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥር 7 ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የለውጥ እንቅስቃሴ ሂደት፣እንዲሁም የድርጅት እና የመንግሥት የሥራ... Read more »

አምባሳደሮች በሪፖርት ሳይሆን በውጤት

አምባሳደሮች ዓለም አቀፋዊ አዝማሚያዎችን በመረዳት ኢትዮጵያን በዓለም ገበያ ውስጥ በሪፖርት ሳይሆን በውጤት የሚለካ ትርፍ ማምጣት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ  አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ተጠባባቂ ዳይሬክተር... Read more »

“የእናቶችን ምርቃት የአባቶችን ማትጋት ሰንቀን ጉዞ ጀምረናል”- የጉዞ ዓድዋ አስተባባሪዎች

የእናቶችን ምርቃት የአባቶችን ማትጋት ሰንቀን እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝቦች ፍቅር ተማምነን ጉዞ ዓድዋን ጀምረናል ሲሉ የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ አስተባባሪዎች ተናገሩ።   በዚህ ዓመት ለስድስተኛ ጊዜ በሚደረገው የዓድዋ የእግር ጉዞ ከዓመታት በፊት በአምስት በጎ... Read more »

በሻማ ፋብሪካ በተነሳ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወደመ

በቡራዩ ልዩ ስሙ ከታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢንተማ ትሬዲንግ ንብረት በሆነ የሻማ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ድንገተኛና እሳት አደጋዎች መከላከይ ባለስልጣን ከፍተኛ የህዝብ... Read more »

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምርጫ ውጤት እያወዛገበ ነው

በተፈጥሮ ሀብቷ ትታወቃለች፡፡ በአልማዝ፣ ወርቅ፣ ታንታለም፣ እና በመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ባለጸጋ ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት ለስማርት የሞባይል ቀፎዎች እና ለኤሌክትሪክ መኪናዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ ወሳኝ ማዕድኖች በስፋት ይገኙባታል፡፡ ለዓለም ገበያ ከሚቀርበው የኮባልት ማዕድን ሁለት... Read more »

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖሩ፡-

ቀዳማዊት እመቤቷ ትናንት በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤቷ እንደተናገሩት ፣የሚገነባው ትምህርት ቤት በተለያዩ ክልሎች ከሚገነቡት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንዱ ነው።ለትምህርት ቤቱ... Read more »

የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች ቀን በቦረና ዞን በያቤሎ ሊከበር ነው

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች በዓል ከመጪው ጥር 11 እስከ ጥር 13 ቀን 2011ዓ.ም በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የክልሉ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ሊበን... Read more »

የአይበቃምና ይበቃል ውዝግብ

ቦታው ለመልሶ ልማት በሚል በቆርቆሮ ታጥሮ ለግል ባለሀብቶች የተሰጠ ቢሆንም፣ አንድም የልማት እንቅስቃሴ ሳይታይበት በፍርስራሽ ተሞልቶ፣ ዳዋ ለብሶ፣ የመጸዳጃ እና የቆሻሻ መጠያ ስፍራ ሆኖ ኖሯል፡፡ ካዛንቺስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው... Read more »

ለወጪ ንግዱ መበረታታት እሴት መጨመርና ኮንትሮባንድን መቆጣጠር  ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- በግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመርና የኮንትሮባንድ ንግድን በጥብቅ መቆጣጠር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተዳከመ የመጣውን የወጪ ንግድ ዳግም እንዲያንሰራራ እንደሚያደርግ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ደኑ... Read more »