ሚኒስቴሩ ለ51 ሆቴሎች የደረጃ ምደባ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከተሞች ተገንብተው ለአገልግሎት ለተዘጋጁ 51አዳዲስ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ለመስጠት አስፈላጊውን የዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ታደለ ጀማል ለአዲስ... Read more »

ኤጀንሲው የፋይናንስ አገልግሎቱን ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

. ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ሊጀምር ነው አዳማ፡- የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን የፋይናንስ አገልግሎት ሁሉን አቀፍና ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ሰነድ አዘጋጅቶ... Read more »

ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ከ13 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ይሳተፋል

አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሳይንሳዊ መንገድ እንዲሰራ 300ሺ ሥልጠና የወሰዱ ቀያሽ አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ13ሚሊዮን በላይ ሕዝብ እንደሚሳተፍ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ... Read more »

በግድቡ ግንባታ የሕዝቡ ድጋፍና ተሳትፎ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጽህፈት ቤቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ሕዝብ ያጣውን አመኔታና የተቀዛቀዘውን ድጋፍ ወደነበረበት ለመመለስ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት  እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ዋና... Read more »

‹‹የፀጥታ ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነው››  ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- በአማራ ከልል ምእራብ ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ከህብረተሰቡ፣ ከመስተዳድሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር... Read more »

ቱሪዝሙን ለማሳደግ ካሸለብንበት መንቃት

ባለፈው ዓመት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 934ሺ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ ታሪካዊ ቦታዎችንና የማይዳሰሱ ቅርሶች ቢጎበኙም ከቱሪዝሙ የሚገኘው ገቢ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ያለው አስተዋጽኦ በመረጃ እንደማይታወቅና ዘርፉ እንዳልተሰራበት ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር  ከፍተኛ የህዝብ... Read more »

ከአሜሪካ ጎንደር 17 የቀጥታ በረራዎች ተደርገዋል

የጥምቀት በዓልን ለማክበር  ዳያስፖራዎችንና  የውጪ ዜጎችን  የያዙ 17 የቀጥታ በረራዎች  ከአሜሪካ ጎንደር መደረጋቸውን የከተማ አስተዳድሩ አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ ኮ/ጉ/ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተስፋዬ ሞገስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት ከተለያዩ አገራት በርካታ የውጪ ዜጎች ወደጎንደር... Read more »

የወላጆቿ በደል ከሀገሯ ያስኮበለላት የሳዑዲዋ ወጣት

ራሀፍ ሞሀመድ አል-ቁኑን ትባላለች የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ያላት የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት ነች፡፡ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ከሳዑዲ ወደ ኩዌት ካቀናች ከጥቂት ቀናት በኋላ ከኩዌት እግሬ አውጪኝ ብላ ባንኮክ የገባችው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡... Read more »

ኤኤንሲ በስልጣን ለመቆየት ይፋ ያደረገው እቅድ

እንደ ቢቢሲ ዘገባ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በግንቦት 2019 በሀገሪቱ የሚደረገውን ክልላዊና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ ፓርቲያቸው ትኩረት የሰጣቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች ለደጋፊዎቻቸው ለማሳወቅ ባለፈው ሳምንት በደርባን ከተማ ተገኝተው ነበር፡፡ የአፍሪካ ብሔራዊ... Read more »

ካማሺ ዞንን ከሰላሟ የማገናኘት ትጋት

በማህበራዊ ሚዲያዎች ከሚናፈሱ የወሬ ማዕበሎች መካከል ከሠሞኑ ሁለት ጉዳዮች ቀልባችንን ስበውታል፡፡ የመጀመሪያው ችግርና መከራ ያሳደዳችሁ፣ ራሳችሁንና በእናንተ እጅ የሚኖሩ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ለጥገኝነት የተዳረጋችሁ ሕዝብ አገልጋይ ሠራተኞች ሆይ ኑ ተሰብሰቡልኝ፡፡ የእናንተንም ሆነ የቀያችሁን... Read more »