በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት ክልሎቹ ከተቀመጠላቸው መብት በማለፍ በየፊናቸው የሚሰጡት መግለጫ ሆነ የሚያከናውኑት ተግባር አንድ ሀገር ውስጥ ያሉ አያስመስላቸውም። ይህ ሁኔታ ከሕገ መንግስቱና ከዘላቂ የፌደራል ስርዓት ግንባታው አንፃር ወዴት ይወስደናል? በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ... Read more »
ኒውዚላንድ በአገሯ ያለውን የጦር መሳሪያ ህግ ልታሻሽል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጃሲንዳ አርደርን አስታውቀዋል። አገሪቱ የጦር መሳሪያ ህጉን ለማሻሻል ውሳኔ ላይ የደረሰችው ባለፈው ሳምንት በሁለት መስጊዶች ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት የሽብር ጥቃት 50 ሰዎች... Read more »
በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አንድ አውቶቡስ ትናንት ተጠልፏል። በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ የሁለት ክፍል ተማሪዎችና የተወሰኑ መምህራኖች የያዘ አውቶብስን የጣሊያን ዜግነት ያለው ትውልደ ሴኔጋላዊ የ47ዓመቱ አሽከርካሪ ተሳፋሪዎቹን... Read more »
ኬንያ ውስጥ በማዩ ደን ላይ በተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት 150 ሄክታር የቀርከሃ ደን ወድሟል፡፡ የሲጂቲኤን ዘገባ እንደሚያመለክተው በእሳት አደጋው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ሰደድ እሳቱ የተከሰተው ኬንያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን የአካባቢ... Read more »
ሚኒስቴሩ በስምንት ወር ውስጥ፡- • የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን 72ነጥብ7 በመቶ አድርሷል፤ • ከ248ነጥብ46 ሚሊዮን ኪ.ዋ.ሰ በላይ ኃይል ከብክነት ታድጓል፣ • ከኃይል ሽያጭ ከ43ነጥብ17 ሚሊዮን ዶላር በላይ አግኝቷል፤ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አገራዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማኅበር ‹‹ወ.ወ.ክ.ማ›› ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ለአደጋ አጋላጭ ናቸው ተብለው በተመረጡ ሶስቱ ወረዳዎች የመብራት አገልግሎት እንዲሰጥ ፖል እየተተከለ መሆኑን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች... Read more »
አዲስ አበባ:- የፓርቲዎቹ ቁጥር 107 መድረስ ህዝቡ ምን አይነት ርዕዮት ዓለም ያለውን ፓርቲ መምረጥ እንዳለበት እንዳይለይ ከማድረጉም ባሻገር ለአሰራር ምቹ አለመሆኑ ተገለጸ። በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጎልተው ሲታዩ የነበሩ አሁን ግን ከፓርቲ ተሳትፎ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) እና ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ን በአዲሱ የፓርቲ ስያሜያቸው እንደማያውቃቸው ገልጿል። ምንም እንኳ በጉባኤያቸው ስማቸውን ወደ የኦሮሚያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና... Read more »
በአቡዳቢ እና በኢትዮጵያ መካከል በጋራ ጉዳይ ላይ ውይይት መካሄዱን ከአቡዳቢ የተለቀቀው መረጃ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በአቡዳቢ አልጋ ወራሽ ሼህ ሙሃመድ ቢን ዛይድ አል ናይን መካከል ከትናንት በስቲያ ውይይት... Read more »
«መብራት ኃይል ቆጣሪዎቹን ሲተክል በፈጸመው ስህተት ምክንያት የተፈጠረ ችግር ነው» – ህንጻው ሲገነባ በኤሌክትሪክ ዝርጋታ የተሳተፉ ባለሙያዎች «እርምጃ እንወስዳለን፤ቆጣሪዎቹ ሲገጠሙ ለተፈጠረው ክፍተትም ኃላፊነት ወስደን ቆጣሪዎቹን እናስተካክላለን» -የምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የ40/60 የጋራ... Read more »