በአምቦ ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የአምቦ ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ። በአዲስ አበባ ሀያት ረጀንሲ ሆቴል በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት... Read more »

ከ40 ዓመታት በኋላ ቤተሰባቸውን ያገኙት ተረት ተናጋሪ

ሐዋሳ፡- ላለፉት አርባ ዓመታት ከቤተሰባቸው ጋር ሳይገናኙ የቆዩት የተረት አባት በ2011 ዓ.ም ፈጣሪ ረድቶኝ ቤተሰቤን አግኝቼ ተደሰትኩ፤ ደስታዬ ወደር አጣ አሉ። ላለፉት አርባ ዓመታት በዓሳ አጥማጅነት፣ በጥበቃ፣ ጫማ አሳማሪነት፣ ሱቅ በደረቴና በተለያዩ... Read more »

በለገጣፎ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ማንነትን መሰረት ያደረገ እንዳልሆነ ቢሮው ገለጸ

140 ካሬ ሜትር ተለዋጭ ቦታ እንዲሰጣቸውም አቅጣጫ ተቀምጦ እንዳልተጠቀሙበት ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- በለገጣፎ ከተማ ከመሬት ወረራና ሕገወጥ ግንባታ ጋር በተያያዘ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ማንነትን መሰረት ያላደረገና ሕገ ወጥነትን የመከላከል ስራ ብቻ መሆኑን... Read more »

አዲስ አበባ ከሁለት ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ለመቃብር ሥፍራ ብትከልልም አይበቃኝም አለች

በ2010 ዓ.ም ቤተሰቦቻቸው ያልታወቁ 3ሺ890 ሰዎችን ቀብራለች አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ለመቃብር ሥፍራዎች የሚውል ሁለት ሚሊዮን ካሬ ሜትር መሬት በላይ ብትከልልም ዘመናዊ አሠራር ባለመከተሏ በቂ አለመሆኑን የአዲስ አበባ የተፋሰስና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማትና... Read more »

በፕሮጀክቶች መዘግየት መንግሥት ለ43 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ ተዳርጓል

– በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ጥንቃቄ ጉድለት 3ሺ200 ሰዎች ሞተዋል አዲስ አበባ፡- ባለፉት 10 ዓመታት በሜጋ ፕሮጀክቶች መዘግየት መንግስት ለ43 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ መዳረጉ ተገለፀ። በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በኮንስትራክሽን ሥፍራዎች ጥንቃቄ... Read more »

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ።  የማዕከሉ  ምስረታ  ይፋ  የተደረገው በህንድ እየተካሄደ ባለው የ2019 ‹‹የሪስርችና ዲቨሎፕመንት›› ጉባኤ ላይ ነው።   የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) ከህንድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣... Read more »

ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ የስምንት ተጠርጣሪዎች የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ዛሬ  የካቲት  15 ቀን 2011 ዓ.ም  ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ። የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የቀድሞ የብረታ... Read more »

70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ከ5 መቶ ሺህ በላይ አባላትን አፍርቷል

ኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ትናንት በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል ሰባኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን “እኔ የመምህራን ውጤት ነኝ”  በሚል መልዕክት አክብሯል፡፡    የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ በበዓሉ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገራችን... Read more »

ጎልማሳው የ108 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው የጅማ ነዋሪ

ወጣት የሚመስሉት የ108 ዓመት የጅማው አዛውንት ኮለኔል ርጃል ኡመር ይባላሉ፡፡ ኮለኔል ርጃል በ1903 ዓ.ም  የተወለዱ  ሲሆን  አሁን ላይ ዕድሜቸው  103 ዓመት እንደሆነ  ይናገራሉ፡፡ ይሁን እንጂ እድሜቸው 108 መሆኑን ሲናገሩ ብዙዎቹ እንደማያምኗቸው ይናገራሉ፡፡... Read more »

አብዛኛው ትምህርት ቤቶች የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ አይደሉም ተባለ

የትምህርት ሚኒስተር አብዛኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች  የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ ተቋማት እንዳልሆኑ ገለፀ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌጤ ዛሬ የትምህርት ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ በመኮንኖች ክበብ ከሰራዊት አባላት ጋር... Read more »