ሃገር በቀል እውቀትን የትውልድ መገንቢያ ለማድረግ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ አለው – ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ

ሃገር በቀል እውቀትን የትውልድ መገንቢያ ለማድረግ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ተናገሩ። በቀጣይ 15 አመታት በሚተገበረው የትምህርት ስልጠና እና ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር... Read more »

በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ የህግ ታራሚዎች ተመረቁ

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሸዋ ሮቢት ተሀድሶ ልማት ማዕከል ማረሚያ ቤት በልዩ ልዩ መሠረታዊ የቴክኒክና ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ታራሚዎች አስመረቀ። ተቋሙ ለስድስት ወራት ከይፋት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጂ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸው የሕግ ታራሚ... Read more »

መንግስት የጦር መሳሪያ ሊያስፈታ ነው የሚለው ቅስቀሳ ከእውነት የራቀ ነው ተባለ

መንግስት የጦር መሳሪያ ሊያስፈታ ነው የሚለው ቅስቀሳ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች አንፃራ ሰላም መስፈኑንም ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው በሁለቱ... Read more »

ቤታቸውን ቢሮ በማድረግ ከኢህአዴግ በተቃራኒ በምርጫ የተወዳደሩት ሴት ማን ናቸው?የስሜኗ የሰላም አርበኛ!

ወይዘሮ መንበር ማዘንጊያ ይባላሉ፤ በድሮው ስሜን አውራጃ ጃናሞራ ወረዳ ነው ትውልድና ዕድገታቸው። ብልሹ አሠራርን ከተመለከቱ ለነገ የሚል ቀጠሮ አይሰጡም፤ ለድሀ በመጮኽ የፍትሕ ተሟጋችነት ስማቸው በጃናሞራ በእጅጉ ከፍ ብሎ ይታወቃል፡፡ በዓፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ... Read more »

ሰርግ ላይ የተተኮሰ ጥይት የሙሽሪትን ሕይዎት ቀጠፈ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰርግ ላይ በተተኮሰ ጥይት የሙሽሪት ሕይዎት አልፏል። ድርጊቱ የተከሰተው ትናንት የካቲት 17/2011 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ። ቤተሰብ ልጃቸው... Read more »

በመዲናዋ እስከ ሰኔ መጨረሻ 10 ሺህ የሚደርሱ ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት ውጥን ተይዟል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን ከጎዳና ላይ የማንሳቱ ጅምር እሰከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 10ሺህ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡ ከዚህ ውስጥም በጎዳና ያሉ 5 ሺህ ሰዎችን የከተማ አስተዳደሩ በመደበው በጀት ሲያነሳ... Read more »

‹‹ታክስ መሰብሰብ ካልተቻለ መንግስት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይወጣል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው፡፡›› ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ታክስ መሰብሰብ ካልተቻለ መንግስት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይወጣል  ብሎ ማሰብ ዘበት ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትላንትናው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው “የእምዬን ለእምዬ” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የታክስ ንቅናቄ አካል በሆነው  ዝግጅት... Read more »

ለህብረተሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ዘመናዊ የመሬት ሃብት አስተዳደር ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የገጠር መሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ሂደትን የ2ተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ የምርቃት በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደዋል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፤ የመሬት ሃብት አጠቃቀም... Read more »

ከናይጄሪያ ምርጫ በስተጀርባ

እአአ በ2015 ናይጄራዊያን የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ሲዘጋጁ ሁለት ምርጫ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያው ጉድላክ ጆናታን የአገሪቱ መሪ የነበሩና አስተዳደራቸው በሙስና የሚታማ፤ ሁለተኛው ደግሞ በዘረኛ አስተሳሰብና አምባገነንነት የሚታወቁ ሙሀመድ ቡሀሪ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ናይጄሪያዊያን ቡሀሪን... Read more »

ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት ከስድስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዳማ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽንባለፉት ስድስት ወራት ከፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ከኮንስትራክሽን መሳርያዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2011 በጀት አመት የመጀመርያ ስድስት ወራት አፈጻፀሙን በአዳማ ከተማ... Read more »