የአፍሪካውያንን የሰላም መንገድ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካውያንን ችግ ሮች መፍቻ እና ሰላምን ማስፈኛው መን ገድ ማህበረሰባዊ ቁርኝት ያለው በመሆኑ የምዕራባውያኑን የሰላም ማስፈኛ መን ገድ መከተል አዋጪ አለመሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። የአፍሪካ ጥናትና ምርምር ባለሙ ያዎች ማህበር... Read more »

በመስኖ የለማው መልማት ከሚገባው 20 በመቶው ብቻ ነው

አዳማ፡- በአገራችን በገፀ ምድርና በከርሰ ምድር ውሃ ሊለማ የሚችለው አጠቃላይ የመስኖ መሬት አምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ሄክታር እንደሆነ ቢገመትም፣ እስካሁን የለማው ከ20በመቶ እንደማይበልጥ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር... Read more »

አፋን ኦሮሞ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ

አምቦ፡-አፋን ኦሮሞ ካለው የተናጋሪ ህዝብ ብዛት፣ የአገሪቱን ህዝቦች እርስ በርስ ለማስተሳሰር ካለው አቅምና የአገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጎልቶ የሚታይበት ከመሆኑ አንጻር ታይቶ ተጨ ማሪ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ። «አፋን ኦሮሞ የፌዴራል... Read more »

በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ምክረ ሃሳብ የሚያቀርብ ኮሚቴ መቋቋሙን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።  ጽሕፈት ቤቱ ትናንት ባሰራጨው መግለጫ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ታመስግን›› የምስጋና መርሐ ግብር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚስተዋለው ሁለንተናዊ ለውጥና ቀጣይ ምዕራፎች በመቻቻልና በመረዳዳት ላይ ብሎም ስለ ቀጣይ መልካም ነገሮችን በማስቀደም መጓዝ እንዳለበት የሚያስገነዝብ ‹‹ኢትዮ ጵያ ታመስግን›› በሚል መሪ ሃሳብ የምስጋና መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ ከመርሐ... Read more »

የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሃውልት አለመሰራት ቅሬታ አስነስቷል

አዲስ አበባ፦ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሚገኘው የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም መቃብር ቦታ ሃውልት ሳይሰራለት መቀመጡ በታሪክ ተወቃሽ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ደረጃውን የጠበቀ... Read more »

ያለምንም መፈናቀል ለ800ሺ ዜጎች መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት አልተተገበረም

የአዲስ አበባ አስተዳደር ጥናቱን አላውቀውም ብሏል አዲስ አበባ፡- በፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2009 ዓ.ም የተሰራውና በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት ሰው ሳይፈናቀል፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳይፈጠር መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት እስካሁን... Read more »

ዶክተር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆኑ

አዲስ አበባ፦ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የቀረበለትን የሥራ መልቀቂያ መቀበሉን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶክተር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ።ዶክተር አምባቸው መኮንን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ... Read more »

ሴቶች ለአገር ሰላምና አንድነት ቀጣይነት በጋራ እንዲሰሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፡- የአንድነት ብርታት ያልገባቸውና ከሶማሊያ እንኳን መማር ያልቻሉ ሰዎች ህዝቡን ይዘውት እንዳይጠፉ ሴቶችና አገር ወዳዶች ዝምታውን ሰብረው በመውጣት ለአገር አንድነት በጋራ እንዲሰሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ 43ኛው ዓለም... Read more »

የጥምር ዜግነት ጉዳይ አከራካሪ ሆኗል

አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ... Read more »