“ግብጽ ለራሷ ስትል ከመጣችበት እኔ ብቻ እየተጠቀምኩ ልቀጥል ከሚለው አስተሳሰቧ ልትወጣ ይገባል” እምሩ ታምራት፤ ዓለም አቀፍ የውሃ ሕጎች ኤክስፐርት

 አዲስ አበባ፡– ግብጽ ለራሷም ስትል ለዘመናት የቆየችበትን ሁልጊዜ እኔ ብቻ እየተጠቀምኩ ልቀጥል የሚል የተሳሳተ አስተሳሰቧን ካልለወጠች ድርድሩ ወደ አፍሪካ ሕብረት ቢመጣም አሁንም መንገዷን ቀይራ ጫና ለመፍጠር መሞከሯ የማይቀር መሆኑን በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም... Read more »

‹‹የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት ይመነጫል››ሐጅ አብዱልሃፊዝ ከማልየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀብት ማሰባሰብና አጠቃቀም ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት የሚመነጭ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀብት ማሰባሰብና አጠቃቀም ኃላፊ ሐጅ አብዱልሃፊዝ ከማል አስታወቁ። ሐጅ አብዱላሃፊዝ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »

“ከፍተኛ ጫናን ተቋቁመን የህዳሴ ግድብ ግንባታን ከጫፍ ማድረስ ትልቅ ስኬት ነው”-ዶክተር ዮሃንስ ዳንኤልየውሃ ባለሙያ

አዲስ አበባ፡– ከፍተኛ የሆነ ዓለም አቀፍ ጫናን እንደ አገርና ህዝብ ተቋቁመን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክትን ከጫፍ ማድረስ ትልቅ ስኬት እንደሆነ የውሃ ባለሙያ ዶክተር ዮሃንስ ዳንኤል አስታወቁ። ዶክተር ዮሃንስ በተለይ ለአዲስ... Read more »

‹‹አሸባሪው ህወሓት ለትልቋ ኢትዮጵያ ቀርቶ የእኔ ለሚለው ክልል ቅንጣት ያህል አዘኔታ የለውም›› አቶ ኦባንግ ሜቶ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች

አዲስ አበባ፡- ሽብርተኛው ቡድን ህወሓት ለትልቋ ኢትዮጵያ ቀርቶ የእኔ ለሚለው ክልል ህዝብ ቅንጣት ያህል አዘኔታ እንደሌለው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ገለጹ። በ21ኛው ክፍለ ዘመን በብሄር መደራጀት ውርደትም ፣እርግማንም እንደሆነ ጠቆሙ... Read more »

ሩዋንዳ ለሞዛምቢክ አንድ ሺህ ወታደሮች ልታሰማራ ነው

ሩዋንዳ የሞዛምቢክ ግዛት ወደሆነችው ካቦ ዴልጋዶ አንድ ሺህ ወታደሮችን ልታሰማራ ነው:: የምታሰማራውም በሞዛምቢክ መንግስት ጥያቄ መሆኑን አልጀዚራ ዘግቧል:: ካቦ ዴልጋዶ የተባለችው የሞዛምቢክ ግዛት ከፍተኛ የጋዝ ክምችት ያለባት ስትሆን ውጥረትና ወከባ የማይለያት ሆና... Read more »

የምርጫው ውጤትን በማስመልከት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት !

 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት ላለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመናት፣ የአገራችን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በነጻ ፈቃዱ የመረጠው መንግሥት እንዲኖረው ብዙ ሙከራዎች ሲደረጉ ቢቆዩም፤ በተለያዩ ምክንያቶች ሲሰናከሉ ነበር። በሂደቱ አያሌ ተማሪዎችና ወጣቶች፣ ገበሬዎችና የቤት... Read more »

‹‹ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን ኃላፊነታቸውን በሚገባ ተወጥተዋል›› – ዶክተር እንዳለ ፉፋ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ መምህር

አዲስ አበባ፡- ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከመነቋቀር፣ ከስድብና ከንትርክ ወጥተው አለም በስጋት የተመለከተውን የዘንድሮ ምርጫ ሰላማዊ በማድረግ ረገድ ሚናቸው ከፍተኛ እንደነበር በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ክፍል መምህር ዶክተር እንዳለ አመለከቱ። ዶክተር እንዳለ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4 ጂ ኤልቲኢ አድቫንስድ አገልግሎት አስጀመረ

ጎንደር:- ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በሚገኙ ጎንደርና ደብረታቦር ከተሞች ላይ የላቀ የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የ4 ጂ ኤልቲኢ አድቫንስድ አገልግሎት አስጀመረ ። በሁለት ወራት ውስጥ ስድስት ሚሊዮን የቴሌ ብር ኤሌክትሮኒክስ... Read more »

“በቀጣዩ አምስት ዓመት በአራት ማዕዘኖች መሐል ቆመን ለአገራችን ብልጽግና ፈር ጠራጊ እንሆናለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ

አዲስ አበባ፡- በቀጣዩ አምስት ዓመት በዙሪያችን ባሉና ብልጽግና በሚቀላጠፍባቸው አራት ማዕዘኖች መሐል ቆመን ለአገራችን ሁለንተናዊ ብልጽግና ፈር ጠራጊ እንሆናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የምርጫው ውጤት ይፋ... Read more »

የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይዝ የተገደሉት በቅጥረኛ የውጭ ዜጎች ነው ተባለ

የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይዝ ሰሞኑን ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2017 ላይ ወደ ስልጣን የመጡት ፕሬዚዳንቱ የተገደሉት በመኖሪያ ቤታቸው ነው። ባለፈው ረቡዕ የታጠቁ ሰዎች ወደ ፕሬዚዳንቱ መኖሪያ ቤት ገብተው... Read more »