በአዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ዙሪያ ነዋሪዎችና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር መካከል የተፈጠረ ውዝግብ

በምርመራ ጋዜጠኝነት በርካታ ተግባራት የሚሰሩ ቢሆንም መልስ ያገኙ ጉዳዮች ከምን ላይ ደረሱ የሚለውን ማረጋገጥ የጋዜጠኛው አንዱና ዋነኛው ተግባር ነው:: ከዚህ አንጻር ምርመራው የተዋጣለትና ጥንቅቅ ያለ እንዲሆን ለማስቻል ምላሽ ያገኙ የምርመራ ዘገባዎች ምላሽ... Read more »

 ‹‹በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት እውቅና የተሰጠንን የወራሽነት መብት በሰፈር የውርስ ስምምነት ተነጥቀናል››  – ወይዘሮ እጅጋየሁ በላይ እና አቶ ዳዊት ተስፋዬ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ቀበሌ 04 በተለምዶ አየር ጤና፣ ካራ ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይሰደናል፡፡ ዝግጅቱም ወይዘሮ እጅጋየሁ በላይ እና አቶ ዳዊት ተስፋዬ... Read more »

 «ከሕግ አግባብ ውጪ የመንግስት ቤት ለግለሰብ ተላልፎ ተሰጥቷል» -ወይዘሮ ትዕግስት ጥበቡ አቤቱታ አቅራቢ

የዛሬው ፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ ግንፍሌ ሺ ሰማኒያ ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይስደናል:: ዝግጅት ክፍሉም በወይዘሮ ትዕግስት ጥበቡ እና በአራዳ ክፍለ ከተማ እንዲሁም በአራዳ... Read more »

 «አባቴ ለመንግሥት በአደራ የሰጠውን ቤት ለመውሰድ ተከልክያለሁ» – አቶ ጌታቸው ከበደ አቤቱታ አቅራቢ

ከፍል አንድ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጉለሌ እና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደርን መዳረሻው ያደረገ ነው። «በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘውንና በ1968 ዓ.ም ወላጅ አባቴ... Read more »

‹‹ልጆቻችን ያለአግባብ ከትምህርት ገበታ ተሰናብተዋል›› ቅሬታ አቅራቢ ወላጆች

*‹‹በፈፀሙት የሥነ-ምግባር ጉድለት የተወሰደ እርምጃ ነው›› የመንግሥት አካላት   ጉዳዩ በአዲስ አበባ ከተማ በወርሃ ጥቅምት 2015 ዓ.ም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጠነኛ ግጭቶች ተከስተው እንደነበር አይዘነጋም። መረጃዎች እንደሚያሳዩትም፤ የግጭቱ ቅጽበታዊ መንሰኤ የኦሮሚያ ብሔራዊ... Read more »

አርመን ትምህርት ቤት- የኢትዮጵያን ውለታ ከመዘንጋት እስከ መዘጋት

አርመን ትምህርት ቤት ማነው? የኮቭሮኮፍ አርመኒያ ትምህርት ቤት አፄ ኃይለስላሴ አርመኖች በስደት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት ልጆቻቸውን ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ቦታው ለትምህር ቤት አገልግሎት ብቻ እንዲጠቀሙበት በነፃ የተሰጣቸው መሆኑ ይታወቃል። መገኛው በአራዳ... Read more »

‹‹ የስኳር አቅርቦት ችግር ሙሉ ለሙሉ ባይፈታም ማስታገስ ግን ይቻላል›› -አቶ ዘመድኩን ተክሌ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኮርፖሬት ጉዳዮች ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ስኳር በአሁኑ ወቅት አንገብጋቢ ከሚባልበት የሰው ልጅ ፍላጎት ላይ ደርሷል፡፡የስኳር አቅርቦትና ፍላጎቱ ባለመጣጣሙም እጥረቱ ጎልቶ ዋጋውም አሻቅቦ ይገኛል። ‹‹በመጋዘን የስኳር ክምችት የለም›› የሚባልበት ደረጃም ተደርሷል። ለመሆኑ ይህ ችግር እንዴት ተከሰተ? አሁናዊ ችግሮችና... Read more »

ዓመታትን የዘለቀው የነዋሪዎች ቅሬታ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የኖሩ ነዋሪዎች ከተወለድንበት፣ ካደግንበት፣ እትብታችን ከተቀበረበትና ክፉ በጎን ካየንበት የሚያፈናቅለን አሰራር በመምጣቱ ስለነገው ስጋት ጥሎብናል፤ ለዛሬም በእጅጉ ተቸግረናል ሲሉ ነበር አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት... Read more »

‹‹ከ30 ዓመት በላይ ያለማነውን የአረንጓዴ ስፍራ ለወራሪዎች ተሰጥቶብናል›› አቤቱታ አቅራቢዎች

 የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ አምድ›› ዘገባችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ገርጂ እየተባለ ወደሚጠራው አካባቢ ይወስደናል ። «ከሦስት አስርተ ዓመታት በላይ ስንገለገልበት የቆየነውን የአረንጓዴ ስፍራ (ግሪን ኤሪያ) በቦሌ... Read more »

በሸማች ማህበሩ የተደረገው «ሪፎርም» ያስነሳው ውዝግብ

 የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ፤ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በተለምዶ አራት ኪሎ እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል። አቤቱታ አቅራቢዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ ዘጠኝ በሚገኘው የእፎይታ ሸማቾች ማህበር አባል... Read more »