አዋጩ መንገድ

ክረምቱ አንድ ጊዜ ሳሳ፤ ሌላ ጊዜ ወፈር እያለ ጉዞውን ተያይዞታል። ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት ፤ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንደሚባለው በተለይም ከቡሄ በኋላ መስከረምን የምታስታውስ ፀሐይ ምድሪቱን ማሞቅ ጀማራለች።አልፎ አልፎም ከየት መጣ ያልተባለ... Read more »

‹‹የብሪክስ አባል መሆናችንን ከዲፕሎማሲው አንጻር ባለፉት አምስት ዓመታት ያላየሁት ስኬት ነው›› አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር

ኢትዮጵያ በዘመኗ ሁሉ የሚገዳደራት እንዳልጠፋ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቅ ነው። ባሳለፈቻቸው ዓመታት አንዱን ችግር በድል ተወጣሁት ስትል ሌላ መከራ ሲደቀንባት ቆይቷል። ከተለያዩ ሀገራትም ዓይን ያፈጠጠና ጥርስ ያገጠጠ ተጽዕኖም በየጊዜው ሲፈታተናት ከርሟል። ይሁንና ላጋጠማት... Read more »

 የተቋማት አለመናበብ፤ የመረጃም ድብብቆሽየበረታበት- የመሬት ክፍፍል

መነሻ ጉዳይ ጉዳዩ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ስለሚስተዋለው የመሬት ወረራ እና አግባብ ያልሆነ የመንግሥት ሀብት ቅርምት ብሎም የመንግሥት ተቋማት ያልተናበቡበት አሠራር ስለመኖሩ ከአካባቢው ነዋሪዎች ለዝግጅት ክፍላችን ጥቆማ አደረሱ፡፡ ዝግጅት ክፍሉም... Read more »

 የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ሚስጥርና ፋይዳ

ከሰሞኑ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው 15ኛው ዓመታዊ የብሪክስ አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት፤ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ ዐረቢያ እና የተባበሩት ዐረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀላቅለዋል። ሀገሪቱ ኅብረቱን መቀላቀሏን ተከትሎ... Read more »

 ‹‹መፍትሔው ጠመንጃ ሳይሆን ዋነኛው አማራጭምክክር ብቻ ነው››- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባልነት በማህበረሰቡ በእጩነት ከቀረቡ ከ600 በላይ ሰዎች መካከል ብዙ ሂደቶችን አልፈው 11 ኮሚሽነሮች ከተመረጡ አንድ ዓመት ከአምስት ወራት ተቆጠሩ። ከኮሚሽነሮቹ መካከል በዓዕምሮ ሕክምና ዘርፍ የካበተ ልምድ ያላቸው እና ከ30... Read more »

 የጥቁር ቦርሳው ሚስጥር

 ሰዎች በአጋጣሚ ተዋውቀው ትውውቃቸው ወደ ጠበቀ ግንኙነትና ባልንጀርነት ብዙ ጊዜ ያድጋል። በአጋጣሚ የተዋወቁ ሰዎችም በሚኖራቸው ግንኙነት እያደር አንዱ የአንዱን ማንነት፣ ባሕሪ፣ አመለካከት …ወዘተ ይበልጥ እየተረዳ ይሄዳል። በሂደትም ልብ ለልብ ሲግባቡ ወደ ፍቅር... Read more »

 “ግብረ ሰዶም ኃይማኖትንና ባህልን በመጻረር ትውልድ እንዳይቀጥል የሚያደርግ ነው”ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት

ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ላለፉት 28 ዓመታት የማህበረ ወይንዬ አቡነ ተክለኃይማኖት መሥራችና ሰብሳቢ፤ በባህል ታሪክ እሴት ላይ የሚሠራ ሰገን... Read more »

የግብር ነገር

ክረምቱ እና የፀጥታ ችግር እንዲሁም የዋጋ ንረቱ፣ ፆም እና ሌላ ሌላውም ተደማምሮ ገበያው ተቀዛቅዞ ሰንብቷል። በተለያዩ ምክንያቶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተቀዛቀዘ ገበያው ሲረበሽበት የከረመው የማምሻ ግሮሰሪ ባለቤት እነተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያሳየው ማንሰራራት ጠንካራውን የብሪክስ ኅብረት ለመቀላቀል እድል ይሰጣል››ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

‹‹ብሪክስ›› በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው ኅብረት የብራዚል፣ የሩሲያ፣ የህንድ፣ የቻይና እና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ጥምረት ነው። ኅብረቱ የመጀመሪያዎቹን አራት ሀገራት አቅፎ እኤአ በ2009 የተመሰረተ ሲሆን፤ 2010 ላይ ደግሞ አፍሪካዊቷን ሀገር ደቡብ አፍሪካን... Read more »

 «በአሁኑ ወቅት በከተማዋ ካሉ ኢንቨስትመንቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ የገቡት 44 ከመቶ ናቸው» አቶ አለማየሁ አሰፋየቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

የቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር፤ ኩሪፍቱ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቦጋያ፣ ሆራ አርሰዲ፣ መገሪሳ፣ ኪሎሌ እና ጨለለቃ የሚባሉ ሐይቆች የሚገኙባትና የቱሪስቶች መዳረሻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። በተቸራት ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ፣ ባላት ምቹ የሆነ የአየር ፀባይ፣ እንዲሁም... Read more »