ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች በዚህም ላለፉት በርካታ ዓመታት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ችግኞችን የተከለች ሲሆን በተለይም ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥታ በማሰራቷ በአለም አቀፍ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር ኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም ክራሞት ኦነግ ሸኔ የተባለው የጥፋት ቡድን ትልቁ የፀጥታ ችግር ሆኖ የሰነበተ ሲሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ለሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት ዋንኛ ተወናይ በመሆኑ መንግሥት ተጠያቂ አድርጎታል። በአሁኑ ወቅት... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ አቡበከር ያሲን ይባላሉ። በዓለም አቀፍ ግንኙነት የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ መርሐ ግብር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። በአሁኑ ወቅት የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ፋካልቲ... Read more »
አስቴር ኤልያስ ጽንፈኛው የሕወሓት ቡድን ከዛሬ ሁለት ወር ገደማ በፊት በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱ ይታወቃል ።ጥቃቱን ተከትሎም መንግስት ወደህግ ማስከበሩ ዘመቻ ገብቶ በአጭር ጊዜ ውስጥም በድል አጠናቆ ፊቱን ወደልማቱ መለስ... Read more »
አዲስ ዘመን፡– ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱን ስትሰማ እንደ አንድ ዜጋ ምን አይነት ስሜት ተሰማህ? ጌትነት፡– መንግስት የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የህወሓት ጽንፈኛው... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር በከንባታና ሃድያ አውራጃ እንደጋኝ ክፍለህዝብ በሚባል አካባቢ ነው። ይህ አካባቢ ከጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ፊደል የቆጠሩት በዚያው አካባቢ በሚገኝ የቄስ ትምህርት ቤት ሲሆን መራቢቾ... Read more »
ምህረት ሞገስ የድጎማ ኩፖን ማብቂያው መቼ ነው? ወይዘሮ ለይላ አወል ይባላሉ። የአምስት ልጆች እናት ሲሆኑ፤ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ኮልፌ አካባቢ ነው። አሁንም ልጆቻቸውን በዛው አካባቢ ሲያሳድጉ ችግር የሆነባቸው ዋነኛው... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ዓለም በግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የካፒታል፣ የምርቶች፣ የመረጃና ሌሎች ጉዳዮች ዝውውር እያደገ መሆኑን ተከትሎ የሰው ልጆች ፍልሰትም በከፍተኛ ደረጃ ሊያድግ መቻሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህ የተነሳ በርካታ... Read more »
አስመረት ብስራት ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ ይባላሉ። የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል ናቸው። በስልሳዎቹ መጀመሪያ እድሜ ክልል ላይ የሚገኙት እኚህ ሰው ውትድርና ደሜ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ እስትንፋሴ ነው ይላሉ። ተወልደው... Read more »
አስቴር ኤልያስ ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ ሙስና በሚል ሰበብ ወደ ወህኒ በተጋዙበት ወቅት ፈታኝ የሆኑ ጊዜያትን በማረሚያ ቤቱ ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡ በቆይታቸውም የወገብ ህመም አጋጥሟቸው በብዙ አስቃይቷቸዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ በነበሩበት ወቅት ግራ ቀኙን እንዲሁም... Read more »