አገር በቀል የመዳኛ መንገዶችን ለዚህ ጊዜ

“በእጃችን ያለውን ሁሉ የመጠቀም ጥሪ” ኮሮና ቫይረስ የሚባል አደገኛ ወረርሽኝ መከሰቱንና የዓለም የጤና ስጋት መሆኑን አስመልክቶ በአገራት አባልነት አማካኝነት የሰው ልጆችን ጤና በበላይነት የመጠበቅ ኃላፊነት የተሰጠው የዓለም የጤና ድርጅት ከዛሬ ስድስት ወራት... Read more »

‹‹የሕዳሴው ግድብ በዓለም መድረክ የተሰሚነት ሚዛኑን የሚለውጥ ፕሮጀክት በመሆኑ በአንድ ልብ መቋጨት ይገባል›› ዶክተር ብርሃኑ ግዛው የኢነርጂ ባለሙያና የዲያስፖራው ማህበረሰብ አባል

የሕዳሴው ግድብ አያሌ መሰናክሎች እና ፈተናዎችን ተሻግሮ እውን መሆን ጀምሯል። ኢትዮጵያውያን በደስታ ፈንድቀዋል። የመጀመሪያው ዙር የውኃ ሙሌት ሐምሌ እኩሌታ እውን ሆኖ ተበስሯል። ዜጎችም እሾሁን በጋራ እየነቀሉ የወደፊቱን ታላቅ ቀን እና ታላቅነት ናፍቀው... Read more »

‹‹አሀዱ ሳቡሬ … አጠገበኝ ወሬ››

 ‹‹አሀዱ ሳቡሬ›› የሚባል ስም ሲነሳ ‹‹አጠገበኝ ወሬ›› የሚል ሐረግ ይከተላል። ይህ ስያሜ ሰውየውን በሚያውቋቸውም ሆነ በማያውቋቸው ዘንድ የተለመደ ነው። በአስተርጓሟነት ጀምረው፤ ጋዜጠኝነትን ተረማምደውበታል፤ ዝነኛም ሆነውበታል። በጸሐፊነት አሟሽተው እስከ አምባሳደርነት ድረስ ዘልቀዋል። በ1940ዎቹና... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

መስከረም 27 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥብቅና ለቆሙለት ደንበኛቸው በሚከራከሩበት ወቅት ዘለፋና የፌዝ ንግግር ወጥቷቸዋል የተባሉ ጠበቃ ላይ ፍርድ ቤት ቅጣት ማስተላለፉን የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ ጠበቃው በዘለፋ 500... Read more »

የደቻቱ ወንዝ – መዘዝ

በድሬዳዋ የደቻቱ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ የ256 ሰዎች ሕይወት ተቀጥፎ በወቅቱ ተመን 100 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ተጠራርጎ የተወሰደው ከ14 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት በዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 29 ቀን 1998 ዓ.ም ከሌሊቱ... Read more »

ሲሾሙ ወይም የመንግስት ሠራተኛ ሲሆኑ ይህንን ልብ ይበሉ

ስለ ሙስና ወንጀሎች በጥቂቱ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት የሙስና ወንጀሎች ውስጥ አንዱ ነው። ከአዋጁ እንደምንገነዘበው የሙስና ወንጀል በሶስት ዓበይት ዘውጎች የሚመደቡ ወንጀሎችን ያጠቃልላል። የመጀመሪያው የመንግስት ወይም... Read more »

ፍትህ ጠያቂዎቹ አርሶ አደሮች

 እንደመንደርደሪያ፤ የዛሬው የፍረዱኝ ተረኞች በኦሮሚያ ክልል በበረህ ወረዳ የሀብሩ ቀኖ ኩራጊዳ እና አቃቂ ቂሌ ገበሬ ማህበር አባላት ናቸው። ቅሬታ አቅራቢዎቹ በ2003 ዓ.ም አላግባብ ስለተወሰደባቸው የእርሻ መሬት አስመልክተው ለዝግጅት ክፍላችን አቤት ብለዋል። አርሶ... Read more »

“እስካሁን 499 የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ ተይዘዋል” ዶክተር ተገኔ ረጋሳ በጤና ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያው ሰው የተገኘው በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ቀናት ነው። እስከ ትናንት ድረስ በተጠናቀረ መረጃ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሺ 289 ደርሷል። የ336 ሰዎች ህይወትም በቫይረሱ ምክንያት ተቀጥፏል።... Read more »

ኡኡኡ! ያገር ያለህ! የሰው ያለህ! ግሩም ዕንቅልፍ በዓባይ ሸለቆ!

 1.0 መግቢያ ኩኩሉ! ኡ ኡ ኡ! ለዓባይ ሸለቆ ሕዝቦች! አዎ! ኩኩሉ! ኡ ኡ ኡ! ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት! አዎ! የዓባይ ሸለቆ ሕዝቦች በታላቅ ዕንቅልፍ ላይ ናቸው! አዎ እነሱንም የአፍሪካ አንድነት ድርጀትንም መቀስቀስ ያስፈልጋል።ዓለም... Read more »

መሠይጠን አገርን ቆፍሮ መቅበር ያስመኛል!

 የቄስ ትምህርት ቤት ቆይታዬን አጠናቅቄ አንደኛ ክፍል ስገባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማኋትን የእንግሊዝኛ ቃል አልረሳትም፤ ሲት ዳውን ! ይህቺ አንደኛ ክፍል በአንደኝነት የተማርኳት የእንግሊዝኛ ቃል ከፊሏ ተወስዳ እንደ ዳዊት ስትደገም እየሰማሁ መገረም ይዣለሁ።... Read more »