<<የከተማዋን መንገድ እርስ በእርስ ለማስተሳሰር እየተሠራ ነው>> አቶ እያሱ ሰለሞን በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር

የመንገድ ግንባታ የሚከናወነው ለኅብረተሰብ ጥቅም መሆኑ ግልፅ ነው። ማስተር ፕላኑ ሲሰራም ሆነ መንገድ ሲገነባ ማህበረሰቡን የሚያለያዩ እንዲሁም ተሸከርካሪዎች ማዞሪያ ለማግኘት ያለአግባብ ብዙ መንገድ እንዲሔዱ የሚያስገድዱ ይሆናል። ሌሎች አማራጮች ለምን አይኖሩም? የሚሉ እና... Read more »

የፍፃሜው ዘመን መሲሆች!

መቃብር ባልገባም በለቅሶ በዋይታ እርግጥ ነው ሞቻለሁ የፈነዳሁ ለታ ይላል አሉ ስታሊን ገብረክርስቶስ የሰው ልክ የማያውቅ፤ ሰው የሠራውን ጀብድ ዓይቶና ሰምቶ ከማድነቅ ይልቅ በተቃራኒው ለመስማት በሚሰቀጥጥ መልኩ የሚያሽሟጥጠው ስታሊን ሽልማት አለኝ ብሏል::... Read more »

የዘጠኝ ዓመት ሕፃን ለገደለች የቤት ሠራተኛ የ2 ዓመት ከ3 ወር እሥራት!

ሕፃን ናሆም በልስቲ ፍልቅልቅ ነው፤ ላየው ሁሉ የሚያጓጓ አስተዋይ:: አንዳንዴ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ያስገርማሉ:: ከእናቱ እና ከቤተሰቡ እንዲሁም ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ያለው ግንኙነት አስደሳች ነው:: ሁሉም ይወደዋል:: አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች ቅፅል ስም አውጥተውለታል::... Read more »

ያልተገለጠው የሰብዓዊነት ጭንብል!

የሰብዓዊ መብት አክባሪነት እና አስከባሪነት የሚገለጸው እንዴት ነው? ሰዎችን ከማረጋጋት ይልቅ በማሸበር ጦርነትን ከማብረድ ይልቅ በማቀጣጠል፤ ሰላማዊ እና ተጎጂውን አካል ከመደገፍ ይልቅ በተፃራሪው ወንጀለኛውን በስውር አይዞህ እያሉ በማባበል ይሆን እንዴ? የሰብዓዊ መብት... Read more »

ጃገማ አባ ዳማ – የበጋው መብረቅ

ኢጣሊያ ዓድዋ ላይ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል ለአርባ ዓመታት ያህል በልዩ ልዩ መንገዶች ስትዘጋጅ ከኖረች በኋላ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች:: ይሁን እንጂ መቼውንም ቢሆን በአገሩና በነፃነቱ የማይደራደረው የኢትዮጵያ ሕዝብ የፋሺስትን አገዛዝ ‹‹አሜን›› ብሎ... Read more »

«የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ሥራ ላይ ትልቅ ፈተና የሆኑት ሕገወጥ ደላሎች ናቸው» ወይዘሪት ቅድስት ግዛቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በዋናነት የአሽከርካሪውን ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃና የማሽከርከር ልምድ ማሻሻያ አድርጎበት በሥራ ላይ ውሏል:: የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት የዕድሜ ደረጃ ለሞተር ሳይክል ወይም ለአውቶሞቢል 18 ዓመት፣ ለባለሦስት እግር... Read more »

ከእርካብ – ወደ ካብ

በአንድ ወቅት ነው አሉ ፤ በቅርብ ጊዜ። አንድ ጥቁር እባብ ወደ አንዲት አገር በእንግድነት ይመጣል። የአገሬው ሰው እባብ መሆኑን ቢያይም እንግዳውን በበጎ ተቀብሎ ያስተናግደዋል። ምን አጣህ ? ምንጎደለህ ? ብሎም የልቡን ሃሳብ... Read more »

«አገራችን በጠላት ተይዛ፣ ወገናችን በባርነት ቀንበር ተጠምዶ … ከጠላት ጋር መታረቅ አልችልም!» አርበኛ ከበደች ስዩም

የወንዶች ስም በጀግንነት የታሪክ መዝገብ ላይ ሲፃፍ ቢኖርም፣ ሴቶች በማንኛውም የነፃነት ተጋድሎ ጉልህ ድርሻ እንደያዙ መኖራቸው እውነትን ለማይፈራ ሰው ግልፅ ሃቅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ ሲወሳ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ሉዓላዊነትና ነፃነት ያደረጉት ተጋድሎ ሊዘነጋ... Read more »

በጠራራ ፀሐይ ቤት ንብረቴ እንዲወሰድ ተወሰነ – ሕዝብ ይፍረደኝ

ፍሬ ነገሩ ወይዘሮ መስታወት አማረ ማሞ ወደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል መጥተው በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ ሃብት ንብረቴንም አጣሁ ብለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ እኔና ልጆቼ፣ ለዘመናት የደከምንበት የመኖራችን ዋስትና... Read more »

“ኤጀንሲው በአገር ሉዓላዊነት ላይ የማይደራደር፣ ለሕዝቡ ልዕልና የሚቆም ሲቪል ማኅበረሰብ ለመገንባት እየሰራ ይገኛል”አቶ ጂማ ዲልቦ የሲቪል ማኅበረሰቦች ድርጅት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የሲቪል ማኅበረሰብ ዘርፉን ለማጠናከርና በልማትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማድረግ በሚያስችል መልኩ እየሠራ የሚገኝና ከዚህ በፊት የነበሩትን ችግሮች በመቅረፍ ሴክተሩ ከመንግሥት ጋር የነበረውን የሻከረ ግንኙነት በመለወጥ በአጋርነት መርህ ላይ... Read more »