የሀገር ውል እንዳይላላ

የሕዝባችን ኅብር የተዋበውና የሰመረው በብሔረሰ ቦቻችን ባህሎች፣ ቋንቋዎች፣ ወጎችና ልማዶች በተዛነቁና በማይደበዝዙ ደማቅ የአብሮነት የትውልዶች የታሪክ ሥዕል አሻራ ላይ ታትሞ ነው፡፡ የቀስተ ደመና ቀለማትን ውበት እንዲሁ በማየት እናደንቃለን እንጂ የቀለማቱን ዓይነትና ኅብር... Read more »

‹‹አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ አሸናፊና ተሸናፊ ሆነን የምንፈታው የኢትዮጵያ ችግር የለም›› -አቶ ልደቱ አያሌው

የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን በሟቋቋምና በመምራት ብዙ ዓመታትን አሳልፈዋል። በበሳል ፖለቲካዊ ትንታኔያቸው የሚታወቁም ናቸውⵆ አሁን ላይ የሚመሩት ወይም አባል የሆኑበት የፖለቲካ ፓርቲ ባይኖራቸውም በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ግን የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ ይገኛሉ። አቶ... Read more »

ማህደሩን ማን ወሰደው?

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ አምስት ነዋሪ ወጣት ዳንኤል ደምሴ ተወልዶ ያደገው በዚሁ ወረዳ የቤት ቁጥር 280 ውስጥ እንደሆነ ይናገራል፡፡ ቤቱም በ1967 ዓ.ም በአዋጅ የተወረሰ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ በወቅቱ እነ ገብሩ ንስራነ በሚል ስም... Read more »

ውል ለመዋዋል ችሎታ የሌላቸው ሰዎችና የሚያደርጓቸው ውሎች ውጤት

እፍኝ ማስታወሻ ስለ ውል እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢዎቻችን? እንኳን በጤና ተገናኘን! ውል ሰፊ አንድምታ ያለው አነጋገር ነው፡፡ በአጭሩ ሲተረጎም ውል ግዴታን የሚያቋቁም ተግባር ነው፡፡ በዚህ ግዴታ ውስጥ ያሉት ሰዎች (ተዋዋዮች) አንዱ ከሌላው መብት... Read more »

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የጸደቀበት ቀን ሲታወስ

 የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የጸደቀው ከ88 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ሐምሌ 9 ቀን 1923 ዓ.ም ነበር፡፡ አጼ ኃይለሥላሴ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከተባሉ በኋላ ተክለሃዋሪያት ተክለማርያምንና ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደስላሴን ሕገመንግሥት አርቅቀው እንዲያቀርቡላቸው ትዕዛዝ... Read more »

የቀደመውን መንገድ የዘነጋው የሙያ ዘርፍ

ህክምና ከፈጣሪ በታች ክቡር የሆነውን የሰው ልጆች ህይወት ከተለያዩ አደጋዎችና በሽታዎች ለመከላከልና በጤንነት ጠብቆ ለማቆየት የምንጠቀምበት የዕውቀት ዘርፍ በመሆኑ ትልቅ ክብር የሚሰጠው ሙያ ስለመሆኑ አያጠያይቅም፡፡ ምክንያቱም ሰው በህይወት ካልኖረ፣ ጤናማም ካልሆነ ምንም... Read more »