ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ “በሥልጣን አለአግባብ መገልገል፤ ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ወይም ገንዘብ መያዝ፤ የመንግሥት ሥራን በማያመች አኳኋን መምራት” ወዘተ የሚሉ ቃላትን በተለይም ከፍርድ ቤቶች የችሎት ውሎ ዘገባዎች ደጋግመን ስናደምጥና ስናነብ ነው የከረምነው።ጥቂት... Read more »
አንድን ዜጋ በሥነምግባርም ሆነ በአዕምሮ ማጎልበትና ለቤተሰቡ፣ ለማሕበረሰቡ ብሎም ለአገር አምራችና ጠቃሚ እንዲሆን በሚደረገው የግንባታ ሒደት ቤተዕምነቶች ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ የተለያዩ የማሕበራዊ ሣይንስ ምሁራን ያስቀምጣሉ:: ሆኖም ግን ይህ መሆን የሚችለው ተቋማቱ... Read more »
ዘንድሮ ከዚህ ኮሌጅ ገብቼ ዲግሪ አገኘሁ ማለት ከበድ ያለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ባለፉት 21 ዓመታት በብዛት የተስፋፉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት ህግና ሥርዓትን አክብረው መስራት ከረሱ ቆየት በማለታቸው ነው:: ይህ መሰሉ በደል በህዝቡ... Read more »
አንዳንድ አጋጣሚዎች ታፍኖ የኖረ ስሜት ድንገት ገንፍሎ እንዲወጣ ምክንያት ይሆናሉ። ታምቆ የኖረው ስሜት ምናልባትም ፀፀት፣ ቁጭት፣ ትዝብት፣ ግርምት፣ ቅንዓት ወዘተ… የወለደው ሊሆን ይችላል። ፀፀት አንድን ድርጊት ባልፈጸምኩት ወይንም ባልሆነ ኖሮ አሰኝቶ የሚያብሰለስል... Read more »
የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባን አዲስ አበባ ለማስተናገድ ደፋ ቀና በምትልበት አንድ ጀምበር እንዲህ ሆነ። በአዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ተለቅመው የቀድሞ ታጠቅ ጦር ሰፈር ተወሰዱ። እዚያም ተረጋግተው እንዲቀመጡ ተነገራቸው። ብዙ ቃልም... Read more »
ለ43ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሩጫ አሸናፊዎች በቤተ-መንግሥት በተዘጋጀ 44ኛው (በአንድ ዓመት ውስጥ መሆኑ ነው) የእራት ግብዣ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ አሉ፡- “አሁን አሁን በአገሪቱ በሚከሰተው የጸጥታና ተያያዥ ችግር ሣምንትን ያለ ክፉ ዜና... Read more »
ዶክተር ኮንቴ ሙሳ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር የተወለዱት በ1958 ዓ.ም በአፋር ክልል በምትገኝ ዱለቻ በተባለች ወረዳ በአሁን አጠራሯ ዞን ሦስት ውስጥ ነው፡፡ የወጣትነት ጊዜያቸውን ያሳለፉት በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን... Read more »
ዓመታቱ እጅግም ሩቅ የሚሰኙ አይደሉም፡፡ሀገራችን በዘርፈ ብዙ የችግሮች አረንቋ የውጥር ተይዛ ሕዝባችን “ኤሎሄ!” እያለ የሚቃትትበትና ምድሪቱም ራሷ ግራ ተጋብታ በመስቀልያ መንገድ ላይ ቆማ የምታምጥበት ወቅት ነበር፡፡ ለነገሩ ዛሬም ቢሆን ችግሩ ሙሉ ለሙሉ... Read more »
ሰሞኑን ወደ መገናኛ አካባቢ የሚወስደኝ ጉዳይ ነበረኝ፡፡ መገናኛ… ቦሌ ክፍለ ከተማ ግርጌ የተለመደ ገበያ ጦፏል፡፡ የዘመን መለወጫ መቃረብን አስመልክቶ ሕዝቤ ለሸመታ ነቅሎ ሳይወጣ አልቀረም:: ልባሽ ጨርቅ (በተለምዶ አጠራር – ሰልቫጅ) እንደ ጉድ... Read more »
ከ28 ዓመታት በፊት በወቅቱ አጠራር የሥጋ ሜዳ ቀበሌ ገበሬ ማሕበር በአሁኑ ደግሞ የታጠቅ አሸዋ ሜዳ አካባቢ ነዋሪዎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄያቸውን ያነሳሉ። ጥያቄያቸውም በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ አግኝቶ ለዓመታት በሠላም ቢኖሩም ከአምስት ዓመታት በፊት... Read more »