አንድን ቤት ለሁለት በከፈለው በኢትዮ ኤርትሪያ ጦርነት መንግስት ያደረገውን ጥሪ ተቀብለው በባድመ ግንባር ሲዋጉ መቆየታቸውን የዛሬው የፍረዱኝ ባለጉዳያችን ወታደር አያልነህ አበባው የኋሊት በትዝታ ነጉደው ያስታውሳሉ። በጦርነቱ አንደኛው ወገን አሸናፊ ነው የሚል የጀግና... Read more »
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 291/2005 ከተሰጡት ስልጣንና ኃላፊነቶች መካከል አንዱ የአገሪቱ የብዝሀ ሕይወት ሀብት ከውጭ በሚገቡ ልውጥ ህያዋን እና ወራሪ መጤ ዝርያዎች እንዳይበከል፤ በዚህም ጥፋት እንዳይደርስ ቁጥጥርና... Read more »
በኢትዮጵያውን የዘመን አቆጣጠር ቀመር መሰረት ዓለም ከተፈጠረ፣ ዘመን ከተቆጠረ ነገ መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም 7512 ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ የመጀመያዎቹ 5500 ዓመታት የመጀመሪያው ሰው፣ አዳም የፈጣሪውን ትዕዛዝ ባለማክበሩ የተነሳ በደረሰበት እርግማን... Read more »
ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊሥ ዲነግዴ ከአባታቸው ከአቶ ዲነግዴ በተራ እና ከእናታቸው ወይዘሮ ኢጁ አመዲና በ1844 ዓ.ም ተወለዱ። የልጅነት ጊዜያቸውን በቤተሰቦቻቸው ቤት ያሳለፉት ሀብተ ጊዮርጊስ፣ እስከ 14 ዓመታቸው በአካባቢው ወግና ባሕል መሰረት ተኮትኩተው አደጉ። በነሐሴ... Read more »
ወታደራዊው ስብስብ ደርግ በአፈሙዝ ኃይል ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴን ከዙፋናቸው አውርዶ ስልጣን የተቆጣጠረው ከ 45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም ሁለት ቀን 1967 ዓ.ም ነበር፡፡ ንጉሱን ከስልጣን ለማውረድ አስቀድሞ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን... Read more »
ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ 42 ኪሎ ሜትር በባዶ እግሩ ሮጦ የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቅ አኩሪ ገድል የፈጸመው ከ 59 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጳጉሜን 5 ቀን 1960 ዓ.ም ነበር፡፡ አበበ በ1960ው... Read more »
ጥቂት ስለውርስና ኑዛዜ በአገራችን ሕግ ውርስ በሁለት ዓይነት ሥርዓቶች ይፈጸማል – በኑዛዜ እና ያለኑዛዜ፡፡ ከስያሜያቸው መረዳት እንደሚቻለው በኑዛዜ የተደረገ ውርስ የሚፈጸመው በኑዛዜው መሰረት ነው፡፡ ያለኑዛዜ ውርስ የሚባለው ደግሞ ሟች ከመሞቱ በፊት ንብረቱን... Read more »
ሠዎች በምድር ቆይታቸው ትዳር መሥርተው፣ ልጆች ወልደውና ከብደው ንብረት አፍርተው ይኖራሉ። ታዲያ የሕይወት ዑደት ነውና ሞት ሲመጣ አብረው ብቅ የሚሉ ብዙ ድብቅ ጉዳዮች የበርካቶችን በር ሲያንኳኩ ይስተዋላል። በተለይም ብዙ ጊዜ የሚነሱት የውርስ... Read more »
በአዋጅ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና አላማዎች መካከል የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማጎልበት የገበያ ግልጽነትን በማሳደግ ጸረ – ውድድር የሆኑ የንግድ አሰራሮችንና ተገቢ ያልሆኑና አሳሳች የንግድ ተግባራትን በመከላከልና ፍትሃዊ ውሳኔ በመስጠት የሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ መብትና ጥቅም... Read more »
አራት ዓሠርት ዓመታት ካለፉ በኋላ በወርቃማና በልዩ ልዩ ቀለማት በተዋቡ አለላዎች በተሸመነ የትዝታ ሙዳይ ውስጥ “የተሰነዱ” ገጠመኞችን ለማስታወስ ሰበብ የሆነኝ አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታ በተመለከተ የሚደረጉ ሰሞንኛ ውይይቶች ናቸው። በግሌ በትምህርቱ ሪፎርም... Read more »