ዓለም ስለ ኢትዮጵያ እኛ ከምናውቀው በላይ ታውቃለች፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ በቂ መረጃ አላት፡፡ ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ፣ አሸባሪው ሕወሓት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን እንደነበር ፤አሁንም ምን እያደረገ እንደሆነ አሜሪካና ግብራአበሮቿ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመከላከያ ሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል/ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለሺዎች ዘመናት ከነጻነት፣ ከአሸናፊነትና ከአልደፈር ባይነት ጋር የተያያዘ ስም ነው። ከግሪክ እስከ ሮም ፈላስፎች፣ ከዕብራውያን... Read more »
በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ የዘንድሮው ገና በብዙ ምክንያቶች የተለየ ቢሆንም ዋና ዋናዎችን ላነሳሳ ። ገና በተነሳ ቁጥር አብረው የሚነሱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሕልውና ከአንድም ሁለት ጊዜ በአሸባሪው ሕወሓት ከተደቀነባቸው አደጋ በተዓምር ተርፈው... Read more »
/ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ስብሃት ነጋ እና ጃዋር መሐመድን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምሕረት ከእሥር እንዲፈቱ ከመወሰኑ በፊት በእለቱ ለመላው ኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልእክት/ ማንኛውም ጉዞ በስኬት ተቋጨ የሚባለው አንድም በየምእራፉ፣ ሁለትም... Read more »
“ሰማይና ምድር” የመኖሪያ ግቢያችን የሚጎራበተው ችምችም ባሉ ሕንጻዎች በተወረረ አንድ የሪል እስቴት “ከተማ” ነው ። በጅምር ተገትረው በቀሩት የሪል እስቴቱ ሕንጻዎች ውስጥ የተፈለፈሉትን እያንዳንዱን የመኖሪያ አፓርትመንት (units) እንቁጠር ከተባለ ሰልችቶን መቁጠሩን ካላቆምን... Read more »
ኢትዮጵያውያን ስለ አገራቸው ያልጮሁበት ጊዜ አለ ብዬ አላስብም። በተለይ ያለፉት አስራ ሁለት ወራቶች ስለ አገራችን አብዝተው የጮሁባቸው ጊዜያቶች ነበሩ ማለት ይቻላል። የነጻነት ምድር የሆነችው አገራችን የነጻነትን ዋጋ በማያውቁ ጣልቃ ገቦች በእጅጉ ስትፈተንና... Read more »
መቼም በእነ ደብረፂዮን ከሚመራውና በገዛ አገሩና ወገኑ ላይ ከዘመተው ቡድን የማይሰማ ጉድ፤ የማይፈፀም ደባ፤ የማይጎነጎን ሴራ፤ የማይሸረብ ተንኮል፤ የማይጠለፍ ጥልፍ … የለምና፤ እነሆ አሁን 2ኛ ሳምንቱን የያዘው የጀነራል ፃድቃን ነው የተባለውና ለአለሙ... Read more »
/የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገና በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሉ ቃል/ የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው። መከራችንን ከኋላችን ጥለን ተስፋችንን... Read more »
በአለማችን በጦርነት ወቅት አንድ ፎቶግራፍ ወይም አሳዛኝ የህይወት ቅንጣት ፤ ታሪክን የመቀየር ወይም እንደ አዲስ የመበየን ኃይለኛ ጉልበት እያለው፤ እኛ ጋ ሲደርስ ምነው ጉልበቱ ራ’ደ !? ዛለ !? ቄጥማ ሆነ !? ለዛውም... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት/ተመድ/ ከተቋቋ መበት ዓላማ ዋና ዋናዎቹ የዓለም አገራት የትብብር መንፈስ እንዲኖራቸው ፤የሰላምና ጸጥታ ስጋቶች እንዲወገዱ፤ ሰብዓዊ መብት እንዲከበር፣ የጤና እና የትምህርት ተደራሽነት እንዲስፋፋ፤ የሴቶችና የህጻናት ጥቃት እንዲቆም፤ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ... Read more »