ለገለልተኝነት የማንታማ በርካታ ዜጎች የፖለቲካውንና የፖለቲከኞችን ጉዳይ አብጠርጥረን፣ ፈትነንና ፈትገን ገለባው በርክቶ የሚያጠግብ ፍሬ ስላጣንበት ባለጉዳዮቹ በእጃቸውና በአፋቸው የሚያሽሞነሙኗቸውን “የሥልጣን መናጠቂያ ሰነዶቻቸውን (ፕሮግራሞቻቸውን)” በሰንዱቅ ውስጥ አሽገን ካስቀመጥን ሰነባብቷል። አንዳንድ እርባና ቢስ “ማኒፌስቶዎችንም”... Read more »
ኢትዮጵያዊ አብሮ መኖሩ፣ አንተ ትብስ አንተ ብሎ ተቻችሎ፣ አንዱ ላንዱ ክንዱ እንጂ ደመኛው ሳይሆን፤ በቤተሰብ መካከል አልያም በጎረቤት ችግር ሲፈጠር አንተም ተው አንተ ተው ተባብሎ በሽማግሌ ሰላም የሚያወርድ፤ የተፈጠረውን ችግር ሁሉ ረስቶ... Read more »
አሸባሪው ሸኔ የአሸባሪው ሕወሓት ጽንስ ነው። ለፖለቲካው እንዲመቸው፣ ለስልጣኑ እንዲቀናው በተንኮሉ ልክ አምጦ የወለደው የእኩይ ሀሳቡ በኩር ነው። በለውጡ ማግስት የታየው ሀገራዊ መነቃቃት የክፋት ሕልውናቸውን ፈትኖት መቋቋም ስላልቻሉ ሕወሓት ወደለመደው ጫካ፣ሸኔም በሕወሓት... Read more »
ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ቆየት ብሎ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ፡፡ ስሙም እንደሚናገረው ኮሚሽኑ የተቋቋመበት ዓላማ ሙስና ለማጥፋት(ማጥፋት እንኳን አይቻልም) ሙስናን ለመከላከል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ውጤቱ በተቃራኒው ሆኖ አረፈው፡፡ ሙስና ለማስፋፋት የተቋቋመ እስኪመስል... Read more »
አሸባሪውን ሕወሓት ሆነ መርዛማ ሰንኮፉን ተለምዷዊ/ኮንቬንሽናል/በሆነ አግባብ መተንተን ፣ መበየንና መረዳትም ሆነ መንቀል አይቻልም። እንዲሁም ሰላምን ፣ ድርድርንና ጦርነትን ከሕወሓት የክህደት ባህሪና ታሪክ ውጭ ለማሰብ መሞከር ራስን በራስ እንደ ማጥፋት ነው ።... Read more »
ስፖርት አእምሯዊና አካላዊ ጤናን በመጠበቅ፣ ምርታማ ዜጎችን በማፍራት፣ ለብዙዎች የስራ ዕድልን በመፍጠር፣ የሃገራትን መልካም ገጽታ በመገንባት፣ ተፈጥሮን በመንከባከብ፣ ሰላምና መተሳሰብን በማስፈን ወዘተ ከፍተኛ ሚናን የሚጫወት ዘርፍ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ... Read more »
በጣም ግርም ስላለኝ አንድ መረጃ ሳነብ ካየሁት ልነሳ ፤ አሸባሪው ሕወሓት ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የትግራይን ሕዝብ ብሎም ኢትዮጵያን ነጻ አወጣለሁ፤ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማኅበራዊ መስክ ታይቶ የማይታወቅ እመርታን አስመዘግባለሁ ብሎ ጫካ... Read more »
ወደ ተነሳሁበት ርዕሰ ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ሰሞኑን በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በንጹሐን ወገኖቻችን ላይ በተፈጸመ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተሰማኝን መሪርና ጥልቅ ኀዘን እየገለጽሁ ለተጎጂ ወገኖቼም መጽናናትን እመኛለሁ። ወንጀለኞችም ታድነው ለሕግ እንዲቀርቡ እንደ አንድ... Read more »
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ የሚለውን አባባል ከሚጠሉ ሰዎች አንዷ ነኝ።ምክንያቴ ደግሞ ሁሉም ነገር በጊዜው መታየት አልያም መዳኘት አለበት ብዬ ስለማምን ነው።ሆኖም አሁን አሁን ይህንን እውነታ አምኜ ከመቀበል ባለፈ ከነጭራሹ ሁሉም ነገር እየጠፋ... Read more »
የሀገሬ ፖለቲካ መጨረሻው በማይታወቅ የጭለማ ዋሻ ውስጥ እንዲራመድ እንደተፈረደበት መንገደኛ ለምን “ከዘመን ዘመን” እየተደነቃቀፈ የእውር ድንብር ጉዞ ሲጓዝ እንደሚኖር አልገባኝም፤ ገብቶኝም አያውቅም። መነጋገር ብርቃችን፣ መደማመጥ ቃራችን፣ መከባበር እርግማናችን፣ መቀባበል እርማችን ለምን እንደሆነም... Read more »