
ያልተመቸ ልጅነት … ዛሬ ላይ ሆና ልጅነቷን ስታስብ በዓይኗ ውሀ ይሞላል። ለእሷ ልጅነት ማለት መልከ ብዙ ነው። መከራን ቀምሳበታለች ፣ ችግርን አይታበታለች ። ዓለም ተሰማ ከእናቷ እቅፍ እንደወጣች ህይወት የተቀበለቻት በከፋ ድህነት... Read more »

ልጅነት … ባሌ ጎባ ተወልዶ ከመንደር ቀዬው ላይ አድጓል። ልጅነቱ መልካም ነበር። እንደ እኩዮቹ ሮጦ፣ ተጫውቶ ለመዋል ወላጆቹ ነጻነት ሰጥተውታል። ረጅምና ለግላጋ ነው። ገና በልጅነቱ መመዘዝ የጀመረው ቁመቱ ከባልንጀሮቹ ነጥሎ፣ ለይቶ ያሳየዋል።... Read more »

የቀትሯ ፀሀይ ‹‹አናት ትበሳለች›› ይሏት አይነት ከእግር እስከ ግንባር ዘልቃለች ። በዚህ ሰአት ርቆ ለሚሄድ እግረኛ መንገዱ ፈተና ነው ። በዚህ ሰአት አንዳች የምህረት ንፋስ ‹‹ሽው›› ይል አይመስልም ። የበጋው ሙቀት ደርሶ... Read more »

የካሳሁን እናት አዲስ አበባ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ የተወለደው ብላቴና ኑሮና ሕይወቱ ምቹ አልነበረም፡፡ በብቸኝነት የሚያሳድጉት እናቱ ስለእሱ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። እናት በቂ መተዳዳሪያ የላቸውም፡፡ ለእሳቸውና ለትንሹ ልጅ ጉሮሮ ሁሌም ሮጠው ያድራሉ፡፡ ወይዘሮዋ... Read more »

ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር ሀገር ከጅማ ምድር ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከ ቤተሰብ ጋ ር የ ተነሳ ግ ጭት ሰላሟን ነሳት፡፡ ይህ እውነት ለቀጣይ... Read more »

ልጅነት ማርና ወተት … ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው፡፡ ከሜዳ ከመስኩ፣ ስትሮጥ ትውላለች፡፡ በትንሽ ነገር ደስ ይላታል፡፡ ዕንባና ሳቅ አይለያትም፡፡ በየሰበቡ ታለቅሳለች፡፡ ይህ የሕጻንነቷ ጊዜ ለእሷ የተለየ ነው፡፡ ወላጆቿ በስስት ያይዋታል፡፡ ባልንጀሮቿ ለጨዋታ... Read more »

እናትና ልጅ… ብቸኛዋ ሴት ስለ መኖር ያልሆኑት የለም። ለዓመታት ትንሹን ልጅ ይዘው ተንከራተዋል። ያለ አባት የሚያድገው ሕጻን ከእናቱ ሌላ ዘመድ አያውቅም፡፡ በእሳቸው ጉያ በላባቸው ወዝ ያድራል፡፡ በሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ እንደነገሩ ይኖራል፡፡ ለእሱ... Read more »

እንደመነሻ … ወጣቶቹ በፍቅር ዓመታትን ቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ጊዚያት ሀዘን ደስታን አይተዋል፡፡ ክፉ ደጉን ተጋርተዋል ፡፡ ሁለቱም የአንድ ወንዝ ልጆች ናቸው። አፈር ፈጭተው፣ ውሀ ተራጭተው ያደጉበት ቀዬ ባሕልና ወግ አይለያቸውም፡፡ ልብ ለልብ ተናበው... Read more »

የተነጠቀ ልጅነት … የወታደር ልጅ ነች:: አባቷን በሞት ያጣችው የአስራ አንድ ዓመት ህጻን ሳለች ነበር:: አባወራው ከሞቱ በኋላ በቤቱ ችግር ሆነ:: ግዳጅ የቀሩት ወታደር ጎጆን ድህነት ዳበሰው:: የባላቸውን እጅ ሲጠብቁ የኖሩት እማወራ... Read more »

የመርካቶዋ ጭምት የመሀል መርካቶ ልጅ ናት። ውክቢያ ግርግር ከበዛበት፣ የሰዎች አጀብ ከሚታይበት ደማቅ ሰፈር አድጋለች። መርካቶ የበርካቶች መገኛ፣ የብዙኃን ንግድ መናኸሪያ ነው። የአካባቢው ጎዳና ጭርታን አያውቅም። ሁሉም በግፊያና ትግል ሲሮጥበት ይውልበታል። ፍቅርተ... Read more »