ዘርፈ ብዙው የአዳማው ባለሀብት – አህመድ ዓሊ

በወጣትነት ዕድሜያቸው በርካታ ፋብሪካዎችን በማስተዳደር የብልህ አዕምሮ ባለቤት መሆናቸውን አሳይተዋል። ከምግብ እህሎች የወጪ ንግድ ጀምሮ እስከ ከረጢት አምራች ፋብሪካ ባለቤትነት የዘለቀ የኢንቨስትመንት ህይወትን እያሳለፉ ይገኛል። ዘለግ ካለው ቁመናቸው ጋር ጨዋ አነጋገራቸው ተጨምሮበት... Read more »

ከሦስት መቶ ወደ አምስት ሚሊዮን ብር የተመነደገው ሥራ ፈጣሪ

የምናገኘው ሰው ሁሉ የሚነግረን እየተቸገረ እንደሚኖር ነው። ጎዳና ተዳዳሪው የዳቦ መግዣ ማጣቱን ይነግረ ናል። በቪላ ቤት የሚኖረው መኪናውን ለመቀየር የተወሰነ ገንዘብ እንዳጠረው ሹክ ይለናል። ሥራ የሌለው የሥራ እድል ችግር እንደገጠመው ሲያማርር፣ ሰምተን... Read more »

ለ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎች ሥራ ያስገኙት ቦርዶች

ሀሳብ የማይዳሰስና የማይጨበጥ ነገር ግን ደግሞ የማንኛውም እምነትና ነገረ-ክዋኔ መነሻና መሰረት በመሆኑ የማንኛውንም ግለሰብ፣ ማህበረሰብ እንዲሁም ሀገር መነሻ ብቻ ሳይሆን መድረሻም ጭምር የሚወስን ታላቅ የለውጥ ሀይል ነው፡፡ ብዙም ይሁን ጥቂት ትንሽም ይሁን... Read more »

በአንድ ቦቴ ውሃ 1000 መኪና የሚያጥበው ወጣት ሚሊየነር

በ14 ማዞሪያ፤ 14 ጊዜ እስር ወጣት ስንታየሁ በአዲስ አበባ ቀጨኔ አካባቢ 14 ማዞሪያ በሚባል አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው። 39 ዓመት ሞልቶታል። የቤተሰቦቹ ገቢ አነስተኛ ስለነበር የትምህርት ቤት ወጪ ለመሸፈንና ራሱን ለመቻል ሲል... Read more »

የማይወይኒው የብር ጥበበኛ

ወላጆቹ አርሶ አደር ናቸው። እርሱም አርሶ የመብላቱን ጉዳይ ቢያውቀውም ቅሉ የህይወት መንገድ ወደሌላ ሙያ መርታዋለች። በልጅነቱ የቅስና ትምህርትን በአግባቡ ቢወስድም ከወጣትነት ዕድሜው ባለፈ ግን አልገፋበትም። በየሰው እጅ እና አንገት ላይ አልፎ ተርፎም... Read more »

ስመ ጥሩው የንግድ ሰው

በአገር ተቆርቋሪነታቸው እና በነጋዴነታቸው ነው የሚታወቁት። ጨዋታ አዋቂነታቸው ደግሞ ሌላኛው የባህሪያቸው ተወዳጅ ክፍል ነው። ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከአሁኑ የዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤት ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ማህበራዊ... Read more »

የጎዛምኑ ነጋዴ በደብረማርቆስ

በርካታ የህይወት ፈተናዎችን ማለፉን ይናገራል። ከቤተሰብ ተለይቶ በተቀጣሪነት የግብርና ስራ ከመከወን አንስቶ እስከ ባህል ጭፈራ ቤት ከፍቶ እስከመስራት ያደረሰ የህይወት መንገድን ተጉዟል። ከስራ ባልደረቦች ድብደባ እስከ መደብ አዳሪነት የደረሰ የችግር ጊዜንም አሳልፏል።... Read more »

ወይዘሮ ሀዲያ- የብርቱዎች ተምሳሌት

ብዙዎች ክንደ ብርቱ ብሎም በአዕም ሮም በሳል መሆናቸውን ይመሰክራሉ። በሥራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ያልረገጡት አካባቢ እንደሌለ ይናገራሉ። በምሥራቅ አፍሪካ አገራት ጭምር እየተዘዋወሩ ሰርተዋል። በተለይም ለንግድና ለእርሻ ሥራዎች ትልቅ ፍቅር አላቸው። አልችልም የሚባል ነገርን... Read more »

ላለፉት 9 ወራት በገቢዎች ሚኒስቴር

በገቢዎች ሚኒስቴር የ9 ወራት ታክስ ማጭበርበር የኢንተለጀንስ ሥራ በዋና መስሪያ ቤት 108 በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 43 ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 11 ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት... Read more »

ቁጥሮች ይናገራሉ

በሳምንቱ የነበረው የኢትዮጵያ አማካይ የወርቅ ገበያ  ካራት የጥራት ደረጃ ዋጋ በአንድ ግራም 14 47.46 732ብር51ሳንቲም 15 54.13 784ብር84ሳንቲም 16 60.38 837ብር16ሳንቲም 17 66.26 889ብር48ሳንቲም 18 71.81 941ብር80ሳንቲም 19 77.08 994ብር13ሳንቲም 20 82.08... Read more »