ንፋስ ስልክ የክፍለ ከተማው አጠቃላይ መጠሪያ ቢሆንም ንፋስ ስልክ በሚባለው ሰፈር የተሰየመ ነው፡፡ ንፋስ ስልክ የተባለውም የመጀመሪያው የሬዲዮ ጣቢያ ማሰራጫ ከዚያ አካባቢ ስለነበር ነው፡፡ በአየር ሞገድ በሚመጣው የሬዲዮ ድምጽ ሰዎች በጣም ይገረሙ... Read more »
ፀጉር ተፈጥሯዊ ቀለሙን የሚይዘው በሰውነታችን ውስጥ በሚገኘው “ሜላሚን” የተሰኘ ኬሚካል ሳቢያ ሲሆን የኬሚካል መጠኑ መጨመርም ሆነ መቀነስ በፀጉራችን ተፈጥሯዊ መልክ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል:: ዕድሜያችን እየጨመረ ሲሄድ የኬሚካል መጠኑ እየቀነሰ የሚመጣ ሲሆን በዚህም... Read more »
በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ምንኩስና የሚባል ነገር አለ፡፡ ይሄውም አማኙ ዓለም በቃኝ ብለው ገዳም የሚገቡበት ነው፡፡ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ የሚከወን ነገር አለ፡፡ እሱን እንተወውና ዋና ነገሩ ግን ከምንም ነገር ገለልተኛ የሚሆኑበት ነው:: የመነኮሰ... Read more »

ታላቁ የስፖርት ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 32 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት ነሐሴ ( 13 ቀን 1979 ዓ.ም.) ነበር። ይድነቃቸው በልጅ እያሱ ዘመን የቴሌግራም እና የፖስታ ሚኒስቴር ሆነው በማገልገላቸው አጼ... Read more »
ዛሬ ከአዲስ አበባ ራቅ ብለን እንሄዳለን። በትግራይ በድምቀት የሚከበረው የአሸንዳ በዓል ሰሞንም ስለሆነ ትግራይ ክልል እንገባለን። ከትግራይ ክልል አንድ አንድ ወረዳ እናስተዋውቃችሁ። ኢሮብ ኢሮብ የወረዳውም የብሄረሰቡም መጠሪያ ነው። በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን... Read more »
በቅርቡ አንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነበርኩ። በመግለጫው አንድ ሦስት ያህል ፈረንጆች ነበሩና ንግግሮች ሁሉ በእንግሊዝኛ ነበሩ። መግለጫውም በእንግሊዝኛ ተደረገ። ለጋዜጠኞች የጥያቄ ዕድል ሲሰጥ፣ መግለጫው በእንግሊዝኛ ነበርና ጋዜጠኞችም ጥያቄያቸውን በእንግሊዝኛ አደረጉ። ከአንድ የቴሌቪዥን... Read more »
ኢትዮጵያ ወራሪውን የጣሊያን ጦር ድል አድርጋ ነጻነቷን እንድታስጠብቅና ጥቁር አፍሪካውያን ነጮችን በማሸነፍ አዲስ ታሪክ እንዲጽፉ ያደረጉት አንጸባራቂ ከዋክብቶቿ ዳግማዊ አጼ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ የተወለዱት በተመሳሳይ ቀን በዚህ ሳምንት ነሐሴ 12 ነው። ዳግማዊ... Read more »
የኔማ እመቤት፣ እሜት እሜት ሎሚ ተረከዝ፣ ትርንጎ ባት የኔ እማ እመቤት፣ የፈተለችው የሸረሪት ድር አስመሰለችው ሸማኔ አቅቶት ማርያም ሰራችው! ለዚያች ለማርያም፣ እዘኑላት ዓመት ከመንፈቅ፣ ወሰደባት! የኔማ እመቤት፣ መጣንልሽ የቤት ባልትና ልናይልሽ። የኔማ... Read more »
እስኪ ዛሬ ደግሞ በአንድ ሰፈር ውስጥ ያሉ ትንንሽ ሰፈሮችን ስያሜ እንይ። አንድ በሰፊው የሚታወቅ ሰፈር በውስጡ ሌሎች ሰፈሮችን ይይዛል። እነዚያ ሰፈሮች እንደዋናው ሰፈር ብዙ ሰው ላያውቃቸው ይችላል፤ ዳሩ ግን የአካባቢው ሰው ይጠቀምባቸዋል።... Read more »
እንግዲህ በሀብታም ኑሮ ጣልቃ ልገባ ነው ! (እነርሱም በድሃ ኑሮ ጣልቃ ይገባሉ እኮ።) ይህ የክረምት ወቅት ከገባ ጊዜ ጀምሮ በሬዲዮና በቴሌቭዥን የምሰማቸው ማስታወቂያዎች ይገርሙ ኛል። የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች የሚዘጉበት ነው፤ በዚህም... Read more »