
ከዓለማችን ትልቁ ሕንጻ እስከ ደሳሳ ጎጆ ድረስ ያረፈባቸውን የግንባታ ቁሳቁስ ተሸክመው የቆሙት ምን ላይ እንደሆነ ስንጠይቅ የምናገኘው ምላሽ “መሠረት” የሚል ሆኖ እናገኘዋለን። ስለ መሠረት በተነሳ ቁጥር የታነጹ ሕንጻዎችን ምሳሌ ማድረግ የተለመደ ነው፤... Read more »

ግለሰቡ ከቤቱ ተነስቶ ሩቅ አገር ሄዶ ለቅሶ ለመድረስ ጉዞ ጀምሯል:: የሁለት ቀናት ጉዞ በመኪና የአንድ ቀን ጉዞ ደግሞ በእግሩ አድርጎ በሦስተኛው ቀን ለቅሶ ቤቱ ደረሰ:: አድካሚ ጉዞ:: የተፈጥሮ አቅምን የሚፈትን ጉዞ:: ቀን... Read more »
በዙሪያችን ያለው ሁሉ የመጀመር ውጤት ነው። ይህን ጽሁፍ የምጽፍበት ኮምፒውተር በጅምር ሂደት ውስጥ አልፎ ዛሬ ላይ የደረሰበት ደረጃ ላይ የደረሰ ነው። የእጅ ስልካችን ከስልክነት አልፎ ብዙ ነገር ከመሆኑ በፊት እንዲሁ በመጀመር ምዕራፍ... Read more »

የሆስፒታሉ የድንገተኛ አገልግሎት መስጫ ክፍል ውስጥ ናቸው። ቤተሰብ የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቶ በድንጋጤ ውስጥ ይተራመሳል። የእምባ ጎርፍ ከእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል ይፈሳል፤ በስጋትና በትንሽ ተስፋ መካከል የሚፈሱ የእንባ ዘለላዎች። ስሜታቸውን ውጠው ነገሮችን ወደ መስመር... Read more »

ገጣሚው የግጥም መድበሉን ሊያስመርቅ በአዳራሹ ውስጥ ተገኝቷል። ታዳምያን እንዲሁ በአዳራሹ ውስጥ ናቸው። መድረክ አስተዋዋቂው ወደ መድረክ ወጥቶ መርሃ ግብሩን አስጀመረ። ሚዲያዎች ዘገባቸውን ለማድረግ ካሜራቸውን ደግነዋል። የግጥም መድብል ምርቃት። መድብሉ ከማተሚያ ቤት ወጥቶ... Read more »

“ለምክር ቤቱ አባላት ላረጋግጥላችሁ የምሻው አገሬ ጥንትም በዚያ ሁሉ ባላንጣ ፊት እንዳሸነፈችው ሁሉ ታሸንፋለች፡፡” አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ፤ በዚህ ንግግራቸው ጥንት- ባላንጣ- ታሸንፋለች! የሚሉት ጎልተው ወጥተዋልና እኛም ጉዳያችንን... Read more »

የካፍቴሪያው ደንበኞች ቦታ ቦታቸውን ይዘው ጉዳያቸውን እየከወኑ ነው። ጠረጴዛውም የተለያየ ባለጉዳይ አለበት። አንዱ ጠረጴዛ አብሮ ንግድ ስለመሥራት የሚያወሩ፤ አንዱ ደግሞ ፍቅረኛሞች በስስት እየተያዩ ስለሚጋቡበት የትዳር ሕይወት ይማከሩበታል። አለፍ ሲባልም በጦፈ ወቅታዊ የፖለቲካ... Read more »

በቤተሰቡ ላይ የወደቀው ዝምታ አስፈሪ ነው። ድንጋጤው ከቤተሰብም አልፎ ጎረቤት ደርሷል። ወዳጅ ዘመድም በሰማው ነገር እየተከዘ ነው። “እውን ወይንስ ቅዠት” የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነው። ያልተፈታ እንቆቅልሽ ሆኖ በሁሉም አእምሮ ውስጥ ይመላለሳል። ለማስተዛዘን... Read more »

በምናባቸውን ወደ አንድ ምንም ወደሌለበት ባዶ ቦታ እንሂድ። አካባቢው ላይ የሚታይ ምንም ዓይነት ነገር የለም። ቤት የለም፤ ተሽከርካሪ የለም፤ ሱቅ የለም፣ ሞባይል የለም፣ ቲቪ የለም፣ … ምንም የለም፤ ምድርና ሰማይ ብቻ። ከእንቅልፋችን... Read more »
የአዲስ አበባ ጎዳኖች ከቀን ወደ ቀን እጃቸው ምጽዋትን ለመጠየቅ በሚዘረጉ ሰዎች እየተሞላ ነው። ከህጻን እስከ አዛውንት በጎዳና ላይ ሆነው “አንድ ዳቦ መግዢያ” የሚሉ በርክተዋል። ህጻናትን ታቅፎ በህጻናቱ ልግስናን መጠየቅም የተለመደ ስልት ከሆነ... Read more »