የባልንጀራሞቹ ባልንጀራ

አዲሱ ዓመት በባተ በሶስተኛው ቀን ማለዳ በሰፈሩ አስደንጋጭ ወሬ ተሰማ።ወሬውን ተከትሎ አብዛኞቹ ተሯሩጠው ከቦታው ደረሱ። ሁኔታውን ያዩ ደግሞ ላልሰሙት ፈጥነው አሰሙ።ዓይናቸው እውነቱን ያረጋገጠ በርካቶች በሆነው ሁሉ አዘኑ።እግራቸው በስፍራው የረገጠ እናቶችም ደረታቸውን ደቅተው... Read more »

«ፅንፍ የያዙ የፖለቲካ ድርጅቶች አገርን ወደ ማዳን ውይይት መምጣት አለባቸው»- ረ/ፕሮፌሰር ብዙነህ በየነ

 የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞ አጠራር ወለጋ ክፍለ አገር በነቀምት አውራጃ ጉደያ ቢላ በሚባል አካባቢ ነው ። 1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት እዛው አካባቢ በሚገኝ ሲቡሲሬ በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፣ በነቀምት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »

ያለመቻልን ለመቻል…በጠንካራው ረመዳን

ሰንኮፍ በማለዳ ስለዛሬው ‹‹እንዲህም ይኖራል›› አምድ እንግዳ ያወጋኝ ባጋጣሚ ያወኩትና አብሮት የሚማር የኋላ እሸት ተስፋው የሚባል ጓደኛው ነው። የኋላ እሸት ስለዚህ ሰው ሲነግረኝ ብርቱና ፍላጎቱ የላቀ ስለመሆኑ እርግጠኛ ሆኖ ነበር። ዕድሜውን ሙሉ... Read more »

አንዲት ሴት ያለምንም ችግር ምን ያህል ጊዜ በኦፕራሲዮን ልትወልድ ትችላለች?

በተደጋጋሚ የሚሰራው /የሚደረገው ኦፕራሲዮን ከበፊቱ ይልቅ የሚኖረው ጉዳት ከፍ እያለ ይመጣል፡፡ ምንም እንኳ ጥናቶች አንዲት እናት ያለምንም ችግር ምን ያህል ጊዜበኦፕራሲዮን መውለድ እንደምትችል በውል ባያረጋግጡም/ባያስቀምጡም ከሶስተኛ ጊዜበኋላ የሚደረግ ኦፕራሲዮን የሚያደርሰው/ የሚያመጣው ጉዳት... Read more »

ደም ማነስ (አኒሚያ)

ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። ላለፉት ሦስት እትሞች ስለ ጤና ምንነት እና የጤና ዓይነቶች ለሦስት(3) አበይት ክፍሎች በመክፈል እያንዳንዳቸውን ምን... Read more »

ስራ ፈጣሪው አዛውንት

እድሜያቸው ስልሳዎቹን ቢጠጋም ፈጣን እርምጃዎቻቸው የ20 እና የሰላሳ ዓመት ወጣትን እንኳን ሊወዳደር የሚችል በመሆኑ ግርምትን ይፈጥራሉ። በተለያዩ ጋዜጣዎች ላይ ሃሳባቸውን በማካፈል የመጻፍ ልምድ አላቸው። ከውትድርና ጀምሮ እስከ ጤና ባለሙያነት አገልግለዋል። የተለያዩ ሙያዎች... Read more »

«እያዩ ፈንገስ» ይናገር

የደራሲው አስተዋይነት ከዚህ ይጀምራል። እንደልቡ ይናገር ዘንድ ገጸ ባህሪውን የአዕምሮ ህመምተኛ አደረገው። የአዕምሮ ህመምተኛ የሆኑ ሰዎች እንዴት እንደሚናገሩ አይተናል። እስኪ አዲስ አበባ ውስጥ ጎዳና ላይ ወጥተው ብቻቸውን የሚያወሩ ሰዎችን አስተውሉ፤ የሚናገሯቸው ነገሮች... Read more »

ከጥቂቶቹ አንዱ መሆን!

 – የመሪ ርሃብ የዓለማችን የርሃብ የስንዴ እና የበቆሎ አይመስለኝም። የትክክለኛ መሪ እንጂ። ዓለም ሁሌም በተለየ ርሃብ ውስጥ እንድትኖር ያደረገ እና ያልተመለሰ ጥያቄ፤ ጥቂቶች የተገበሩት ፣ ብዙዎች ሞክረው ያላሳኩት ፣ በርካቶች ምን አለ... Read more »

ለሀሜት ምላሽ ሞት!

እሱ የከተማን ህይወት ኖሮበት አያውቅም። ገጠር መወለዱ ደግሞ ሁሌም ስለ አዲስ አበባ እንዲያልም አድርጎታል። ይህ ስሜቱ ከልጅነት ዕድሜው ጋር አብሮት አደገ። ጥቂት ከፍ ሲል ግን ያሰበው ተሳካለት። የነበረበትን ቀዬ ለቆ ወደ መሀል... Read more »

«የሌላውን ቋንቋ ማንኳሰስ የራስን ቋንቋ ለማሳደግ ምንም አስተዋፅኦ አይኖረውም» ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ

ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ ተወልደው ያደኩት በአዲስ አበባ ከተማ ፈረንሳይ በሚባለው አካባቢ ነው። እስከ ስድስተኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውንም በዛው አካባቢ በሚገኘው መካነ ህይወት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን 7ኛ እና 8ኛ... Read more »