ውብሸት ወርቃለማሁ -የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ፈርቀዳጅ

አንጋፋ የማስታወቂያ ባለሙያ እና የመድረክ መሪ ናቸው። ለእንግድነት ከተጠሩ በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት የተዋበው ነጭ ልብስ ያዘወትራሉ፤ ከዚያም አጠር ካለው ቁመናቸው ጋር የሚሄድ ካባ በላዩ ላይ ይደርቡበታል። በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚተላለፉ የማስተወቂያ... Read more »

በቡና የቀናው ህይወት

አንዳንዶች በግል ጥረትና ትግላቸው እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን ለትውልድና ለሀገር ያሻግራሉ። በታሪክ የማይዘነጋ አሻራቸውን ያስቀምጣሉ። ይህንን የሚያደርጉት አርቀው ያለሙትን ራዕያቸውን እያሳኩ፣ አሰቡበት በመድረስ ጭምር ነው። ይህም ተግባራቸው የታሪክ ባለድርሻነታቸው ካለፈም በኋላ ከትውልድ ትውልድ... Read more »

«ከልጆቼ ጋር አብሬ ነው የተማርኩት»ወይዘሮ አዳነች ካሳ

የሰው ልጅ የትውልድ ስፍራውን፣ የቆዳ ቀለሙን፣ ቤተሰቡን፣ ጾታውን ወይም መልኩን መርጦ አይወለድም። ነገር ግን የተሰጠውን ሁሉ ተቀብሎና ተጠቅሞ የሕይወቱን መንገድ መምረጥ ይችላል። ውሳኔው፣ አካሄዱ፣ እርምጃውና ሌላው ከዚህ የሚማሰለው የራሱ ምርጫዎች ናቸው። በዚህም... Read more »

የሠዓሊ ለማ ጉያ – የሥራና የጥበብ ሕይወት

የክብር ዶክተር ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፣ የደግነት፣ የጨዋነት፣ የጀግንነት፣ የአባትነት፣ የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ የአላቸው አባት... Read more »