17 ዓመታት በጋዜጣ አዟሪነት

ወይዘሮዋ ከባለቤታቸውና ከልጆቻቸው ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው በቀይ ባህር ዳርቻ ሽር ብትን ብለዋል። ከምጽዋ ወደብ ላይ መልህቃቸውን ጥለው የቆሙ መርከቦች እና ጀልባዎች እየተመለከቱ ተንሸራሽረዋል። ጀልባዎቹን ማዕበል ወዲህ ወዲህ ሲላጋቸው አይተዋል። ከባህሩ ዳር... Read more »

«ሐኪም ታካሚው ሲሞት እሱም ውስጡ ይሞታል» ዶ/ር ገመቺስ ማሞ

ልጅነት ሲታወስ  የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ነቀምት አውራጃ ነቀምት ከተማ ልዩ ሰሙ ሆስፒታል በሚባል ሰፈር ነው። የመምህራን ልጅ እንደሆኑ የሚናገሩት ዶክተር ገመቺስ ከወላጅ እናታቸው ጌጤ ወዬሳና ከወላጅ አባታቸው አቶ ማሞ... Read more »

ተረት ተናጋሪው አባት

 ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት። መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነው። በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ። የህይወትን... Read more »

«ቀሪ ንብረታችን «ኢትዮጵያችን ናት» ፲ መጋቢ ሀዲስ እሽቱ አለማየሁ

አንድ ነገር መጥፎም ጥሩም የሚያደርገው ተጠቃሚው ነው። ኦሪት ዘፍጥረትን ስታነቡ «እግዚአብሔር የፈጠረውን በጎ እንደሆነ አየ» ይልና ሌላውን ፍጥረት ሲፈጥር ጥሩ ነው፣ ጥሩ ነው እያለ አልፎ ሰውን ሲፈጥር የዛሬውን አያድርገውና እጅግ በጣም ጥሩ... Read more »

40 ዓመታት በዋሻ ቁፋሮ

አዲስ አበባ፡- ጥር 20 ቀን 1971 ዓ.ም በአንዲት ምሽት በተገለጸላቸው ህልም ለ40 ዓመታት ዋሻ ሲቆፍሩ መኖራቸውን በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩት አቶ ገመዳ ባይሶ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅ ክፍል ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናገሩ፡፡ በተፈጥሮዬ... Read more »

የጥበብ ታሪክ መዝገቡ

የጥበቡን ዓለም የተቀላቀለው ከ1944 ዓ.ም ጀምሮ እንደነበር በሕይወት ማህደሩ የሰፈረው ማስረጃ ይናገራል። የኢትዮጵያ የዘመናዊ ቴአትር መድረክ ፈርጥ፤ ጌታቸው ደባልቄ። የከርሞ ሰው፣ ዋናው ተቆጣጣሪ፣ ቴዎድሮስ፣ ሃኒባል፣ በልግ፣ ሥነ ስቅለት፣ ኦቴሎ እና በበርካታ የኢትዮጵያ... Read more »

የዋሽንቱ ንጉሥ ዮሐንስ አፈወርቅ

በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን ካኖሩ የትንፋሽ መሳሪያ (ዋሽንት) ተጫዋቾች ቀዳሚው ነው። ከቀድሞው ማዘጋጃ ቤት እስከ ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ምስረታ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ የባህል የሙዚቃ ቡድን ምልክት ከሆኑት አንዱ ነበር። ለሀገራችን የባህል አምባሳደር ሆነው... Read more »

«ከሞቱት በላይ፤ ከሚኖሩት በታች ነኝ»ወይዘሮ ግምጃ ሮባ

አራት ኪሎ ከቡና ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ ስምንት ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው እማማ ግምጃ ሮባ ቤት ተገኝቻለሁ። እማማ ግምጃ ከተፈጥሮ ጋር ሙግት የገጠሙ አዛውንት በመሆናቸው መምሸትና መንጋቱን አይለዩትም፤ ቢለዩትም ከቁብ አይቆጥሩትም።... Read more »

በ690 ብር መነሻ ከ200ሺ ብር በላይ ካፒታል መፍጠር ያስቻለ ትጋት

በአንድ የስራ አጋጣሚ በአማራ ክልል በሚገኘው የላልይበላ ከተማ ተገኝቻለሁ። ከተማዋ ስያሜዋን ያገኘችው በመሰረታትና ፍልፍል አብያተ ክርስትያናቱን ባነፃቸው ቅዱስ ላሊበላ ነው። የቀደመ ስሟ ሮሃ ይባላል። በትክክለኛው አጻጻፍ «ላል ይበላ» ሲሆን ቃሉ በአገውኛ «ማር... Read more »

የለገጣፎ-ለገዳዲ ተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ

ወይዘሮ በላይነሽ ኤልያስን በለገጣፎ- ለገዳዲ ዳሊ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በተጣለ ድንኳን ውስጥ ናቸው። የሁለት ዓመት ልጃቸውን አቅፈው እንባቸው በጉንጮቻቸው እያፈሰሱ ብሶታቸውን ይናገራሉ። <<የትወደቅሸ፣ ልጆችሽስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው>> ብሎ የጠየቀና  አንድም... Read more »