አንድ ነገር በተደጋጋሚ እየተሰራ ለውጥ ሳይመጣ ሲቀርና ተመልሶ በነበረት ሲሆን ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ይላል ሀገርኛው አባባል፡፡በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተው አረምም በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ እምቦጭ የሚለውን ስያሜ ያገኘው አረሙን ለማጥፋት የተሰራው ስራ ውጤት... Read more »
የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን የአየር ብክለት ቁጥጥርና ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ አቶ መሠረት አብዲሳ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ወደ ሰባት ሚሊዮን ሕዝብ በአየር ብክለት እንደሚሞት ይጠቅሳሉ። በውጪ አየር ብክለት 4ነጥብ2 ሚሊዮን... Read more »
«ወጣትነት ውበት ነው፤ ወጣት ኃይል ነው፡፡ ትኩስ ጉልበት፣ንቁ አዕምሮና ፈጣን እንቅስቃሴ ያለበት። የደሙ ሙቀትና የጡንቻው ንዝረቱ በገፅታው ላይ የሚነበብበት፤ አፍላ ስሜት የሚፈታተንበት፣ ለወደደው ሕይወት የሚሰጥበት…» ይላል ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ፤ የዛሬ የህይወት እንዲህ... Read more »
ጸሐፊው ይፃፍ፤ ሰዓሊውም ይሳል፤ ሙዚቀኛውም ያንጎራጉር:: ያልወጣ የታፈነ የተዳፈነው ሁሉ ይገለጥ:: ልቡን የሚያነፃ እና የልቦና አይኑን የሚከፍት በውበት ውስጥ የሕይወትን ታላቅ ፀጋ ይጎናፀፋል፤ ብሎም ይከውናል:: ለእነዚህ የጥበብ ሰዎች ደግሞ የሀሳብ መገኛ ስለሆኑ... Read more »
ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ ይባላሉ። በሥራዎቻቸው ታዋቂ፤ በብዙዎች ደግሞ የሚመሰገኑ የተቸገረን ረጂ፣ አስተዋይና ታታሪ እናት ናቸው። እኔም ይህንን ይዤ ነበር ከእርሳቸው ዘንድ ብዙ የህይወት ተሞክሮ እንዳለ በማሰብ ያሉበት ድረስ ያመራሁት። እውነትም ካሰብኩት በላይ... Read more »
የዛሬው የ“ህይወት” አምድ እንግዳችን ለሀገራችን ያበረከቱት አስተዋጽኦ በተለይ በትምህርት ዘርፍ ከልጅነት እስከ እውቀት ዘመናቸው የሠሩትን ሥራ፣ የሀገር ወዳድነት ስሜታቸውና ሌሎችም የህይወት ቆይታቸው ብዙ ነገር ይነግረናል። ውልደት እና ዕድገት ውልደታቸው ጅማ ሶኮሩ ነው።... Read more »
ጠዋት ታይቶ ረፋድ ላይ እንደሚጠፋ ጤዛ፤ ዛሬ ላይ በዙሪያችን የምናያቸው ነገሮች ሁሉ ነገ ላይገኙ ይችላሉ። ይህን ዓይነት ክስተት በብዙ ሰዎች ሕይወት ውስጥ አልፎ ይታያል። ታላቅ ሥራን የሠሩና በክብር የቆዩ ሰዎች ተረስተው፤ ደግሞ... Read more »
የአንድ አንድ ሰዎች ታሪክ በሥራቸው ውስጥ ይገኛል፤ የአንዳንዶች ደግሞ ሥራቸው እንዳለ ሆኖ ታሪካቸው በስማቸው ይጻፋል። የቀደሙት ስማቸው ሳይጠራ በሥራቸው ውስጥ የገነኑ ናቸው፤ እነርሱ ሳይሆኑ ሥራቸው የተዘመረለት። እንደውም በዓለማችን ላይ የሚበዙት እንዲህ ያሉት... Read more »
የኢትዮጵያን ፖለቲካ አሳምረው ያውቁታል። ከ60ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ እስከ «ቅንጅት» በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪም ተሳትፈዋል። ጀርመን ከገቡ ጀምሮ ለ17 ዓመት ያህል ፅዋ ያልጠጡበት የፖለቲካ ማህበር የለም። በአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበርንና የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅቶችን ያውቋቸዋል።... Read more »
እትብታቸው በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ ትልቁ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካበቢ ነው የተቀበረው። ውልደታቸው ከሐረሪ ቢሆንም ቅሉ ያደጉትም ሆነ እስከ እርጃና ዘመናቸው የኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በወሰን ሰገድና... Read more »