የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎች ሥነ ቃል ከአካባቢ አካባቢ ሊለያይ እንደሚችል ያስረዳሉ። ነገሩም ግልጽ ነው፤ አንድ አካባቢ የሰማነው የቃል ግጥም ሌላ አካባቢ የተወሰነ ለውጥ ሊኖረው ይችላል። ምሳሌያዊ አነጋገር እንኳን ከቦታ ቦታ የተወሰነ ልዩነት ሊኖረው... Read more »
«አሰብ፤ቀይ ባሕርና ወደባችን በዚያን ጊዜ» በሚል ርእስ በደራሲ ዮሐንስ ተፈራ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ ም በኢቫንጀሊካል ድኅረ ምረቃ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሸ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎችና የታሪክ ምሁራን... Read more »
ስለንባብና መጻሕፍት ጠልቀው የተረዱ ሰዎች ሲናገሩ «ማንበብ አእምሮን ወደ ሥራ የሚያሰማራ ተግባር ነው» ይላሉ። አልፎም «መጻሕፍትም ሆኑ ንባብ ለአእምሮ ምን ያደርግለታል?» የተባለ እንደሆነ ለሰውነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምን ይጠቅማል ብሎ እንደመጠየቅ ነው... Read more »
በኢትዮጵያ እና በግብፅ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው እና በአቶ ግርማ ባልቻ የተከተበው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ሚያዝያ 11 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን በ11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል። ይህ ልዩ ትኩረቱን የዲፕሎማሲ ግንኙነት... Read more »
በሰዓሊ ዘሪሁን የትምጌታ የተዘጋጁ ስዕሎች ለእይታ የቀረቡበት «ስንክሳር» የስዕል አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ ለእይታ ክፍት ሆኗል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ጎላ የሥነ ጥበብ ማዕከል ለእይታ የቀረቡት ስዕሎች፤ በቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሦስት መሆናቸውን የሥነ... Read more »
በእንድቅትዮን የኪነጥበብ ቤተሰብ፣ አለን የበጎ አድራጎት ማኅበር እና ኑሃሚን ፕሮዳክሽን ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ነገ ሚያዝያ 7 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ... Read more »
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 6 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «ከጦብያ ዘመን ተሻጋሪ መጣጥፎች» በተሰኘውና በሀሰን ዑመር አብደላ (ዮሱፍ... Read more »
ወዳጆቼ! ስምና ግብራችን መጠሪያና ማንነታችን እጅግ እየተራራቀብኝ ተቸገርኩ። በስም አወጣጣችን የተካንነውን ያህል በምንሰይመው ስያሜ ትዝብት ውስጥ የምንወድቅም ብዙ ነን። ላሰብነው ወይም ለምንመለከተው ነገር መለያ ይሆን ዘንድ የምንሰይማቸው ወካይና ውክልና ሲነጣጠሉብኝ አብዝቼ ማሰብ... Read more »
ሠው ምንድን ነው?» የሚለው መጽሐፍ በመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተጻፈ ሲሆን፤ ሦስት ዋና ምዕራፍና 27 ንዑስ ምዕራፎችን ይዟል። በአንድ መቶ ሰባ ስድስት ገጾች ተዘጋጅቶ፤ አንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለንባብ የበቃው... Read more »
በዳግማዊ አሰፋ ተፅፎ ለአንባቢያን የበቃው ‹‹አዲስ ህይወት›› መፅሐፍ ላይ ዛሬ ውይይት ይደረግበታል፡፡ በወር አንድ ጊዜ በጎተ (ጀርመን) ባህል ማእከል አዘጋጅነት የሚካሄደው የመፅሐፍ ውይይት ባለ ተራ በመሆንም በርካታ ደራሲያን የስነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች እንዲሁም... Read more »