ሳሙናን በኪስ ያስያዘ የፈጠራ ሥራ

የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ዓለምን ውጥረት ውስጥ በመክተት የብዙዎች ስጋት መሆኑ እንደቀጠለ ነው፡፡ በዓለም ላይ በየጊዜው ለሚከሰቱ በሽታዎች መፍትሔ የሚሆን መላ የሚዘይዱ ሳይንቲስቶችን ሳይቀር ፈተና ውስጥ ከቷል፡፡ ሳይንቲስቶቹ ፈዋሽ መደኃኒትም ሆነ ክትባት... Read more »

ኮቪድ – 19 ለመከላከል የፈጠኑ የፈጠራ እጆች

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሳይንቲስቶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት የሚያስችል መላ ለማግኘት ሌት ተቀን ደከመኝ ስለቸኝ ሳይሉ እየተጉ ይገኛሉ። ቫይረሱ ማንንም ሳይመርጥ የሰው ልጆች ህይወት በፍጥነት የሚቀጥፍ በመሆኑ አፋጣኝ ሳይንሳዊ መፍትሔ ለማምጣት የሚያደርገው... Read more »

ነገን አላሚው የፈጠራ ባለሙያ

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠ ይገኛል። ተቋማቱ ትኩረት የሚያደርጉት የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉና ሊያቃልሉ በሚችሉ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶች ላይ ነው። እነዚህም ግኝቶች በአብዛኛው የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች... Read more »

በህብረት ፈጠራን የተኩ እንስቶች

ማህበረሰባዊ እይታና ልማድ በፈጠረው ተፅዕኖ የሚፈተኑት ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ በፈጠራና ምርምር ዘርፍ ተሳትፎዋቸው አነስተኛ ነው።በተለይም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምርምርና የፈጠራ ስራ የሚሰሩት ሴት ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለዚህ ማሳያ ነው። አሁን... Read more »

የማኑፋክቸሪንግ መሀንዲሱ ባለራዕይ ወጣት

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት በሚቀርፉ የምርምርና ፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በምርምርና በፈጠራ ስራ ግኝቶች የማህበረሰቡን የአኗኗር ዘይቤ በማሻሻል ምርታማ የሆነ የሰው ሀይል በመፍጠር ረገድም ድርሻቸው ላቀ ያለ... Read more »

በፊዚክስ ትምህርት ተሸላሚዎች

ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ክህሎት ያለው፤ የሰለጠነና ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ሃይል በማፍራት የካበተ ልምድ የላትም። ያም ሆኖ ግን በተለያዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ደረጃ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ምሁራን መፍለቂያ ናት። አሁንም... Read more »

የ «ይቻላል» ጠንካራ መንፈስ ያነሳሳው መምህር

እለት ከእለት በአዳዲስ መረጃዎች በምትጥለ ቀለቀው ዓለም የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በምርምርና በፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ የግድ ይላል። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ማህበረሰቡ የተሻለና ቀለል ያለ የአኗኗር ዘይቤ እንዲከተል... Read more »

የእናቶችን ህይወት ለመታደግ የተጉ እንስቶች

ሊዲያ ተስፋዬ፤ ሀና ጥላሁን፤ ሚዳ ገባሳ፤ መስታወት ቦጋለ እና ከድጃ አሊ ይባላሉ። የጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ምስጋና ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ይሁንና የሀገራችን እንስቶች፤ እናቶችን በወሊድ ጊዜ ለሞት ሊዳርጉ የሚችሉ ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል ዲጅታል... Read more »

በለጋነት የተጀመረው የፈጠራ ጥንስስ

የፈጠራና የምርምር ግኝቶችን በመጠቀም የሰውን ልጅ አኗኗር ሊያቀሉና ሊያቀላጥፉ በሚችሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ማተኮር እጅግ አስፈላጊ ነው። በመሆኑም፤ ለአዳዲስ የምርምርና የፈጠራ ስራዎች ትኩረት በመስጠት የህብረተሰቡን ችግር ከስር ከመሠረቱ የሚቀርፉ ግኝቶችን ለማስፋፋት ትኩረት... Read more »

አካባቢያዊ ችግር መግታት ያስቻለ ፈጠራ

 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ክህሎት ያለው፤ ብቃቱ የተረጋገጠ፤ የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራትና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ቴክኖሎጂዎች ለኢንዱስትሪው በማሸጋገር የሚያደርገው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎችን በማስፋፋት ሁለንተናዊ... Read more »